Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፊትህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፊት 'ማይነሳኝ ፊትህ የሚቀበለኝ እንደ ጠዋት ፀሀይ ዘውትር ሚያሞቀኝ ምቾቴ ነው ፊትህ ወዳንተ እሮጣለሁ 'ምትወደኝ ጌታ ፊት ነፍሴን አፈሳለሁ ካንተ ላትለያይ ተገምዳ ህይወቴ በምትገኝበት መኖር ነው ምቾቴ እጅህን እይዛለሁ ላይለቅ የያዘኝን የትም ብትሰደኝ ከኔ ጋር እስካለህ አይገደኝ ደጃፌን ስዘጋው በመንፈስህ ልሰወር ለካ ከዚህ ዓለም ሀሳብ እየራቅኩኝ ነበር ቀድሞ የሚያባብለኝ የሚያስጎመጀኝ ተራ ሆኖ አየሁት መልክህ ሲሳልብኝ ስፈልገው ያንተን ፊት ተራመድኩኝ በጽናት ስፈልግህ በመልካም ቀኔ አልፎኝ ሄደ ጥፋት ከኔ ስፈልግህ ቀርበህ ሳለህ ገኖልኛል ምህረትህ የፈለኩህ በጉብዝናዬ ዋስትናዬ ነህ ለማምሻዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያንተ ፊት የኔ ምቾት መገኘትህ ለኔ ስኬት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፊት 'ማይነሳኝ ፊትህ የሚቀበለኝ እንደ ጠዋት ፀሀይ ዘውትር ሚያሞቀኝ ምቾቴ ነው ፊትህ ወዳንተ እሮጣለሁ 'ምትወደኝ ጌታ ፊት ነፍሴን አፈሳለሁ ካንተ ላትለያይ ተገምዳ ህይወቴ በምትገኝበት መኖር ነው ምቾቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጅህን እይዛለሁ ላይለቅ የያዘኝን የትም ብትሰደኝ ከኔ ጋር እስካለህ አይገደኝ አሃ! የምታስብለኝ በየማለዳው ያልደረስኩበትን እየገለጥከው ስንቱን ለቅቄ ጣልኩኝ ወዳንተ ስል ጠጋ ከህይወት ሚያጎድለኝን ረብ የሌለውን ዋጋ ስፈልገው ያንተን ፊት ተራመድኩኝ በጽናት ስፈልግህ በመልካም ቀኔ አልፎኝ ሄደ ጥፋት ከኔ ስፈልግህ ቀርበህ ሳለህ ገኖልኛል ምህረትህ የፈለኩህ በጉብዝናዬ ዋስትናዬ ነህ ለማምሻዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያንተ ፊት የኔ ምቾት መገኘትህ ለኔ ስኬት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ