Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ገናና ነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ገናና ነው (፬x) የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እንዴት እንዴት ላምልከው እንዴት እንዴት ላምልከው (፫x) ከዚህ በላይ ይገባዋል ክብሬን ብጥል ያንስበታል ሞቴን ለወሰደ ጌታ አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፪x) አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፬x) እስቲ የማን ጀግና ባሕሩን ከፈለ እስቲ የማን ጀግና ፈረሰኛ ጣለ እስቲ የማን ጀግና ነው ግብጽን ተበቀለ ኢየሱስ ብቻ ነው በክብር ከፍ ያለ ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ዙፋኑ የጸና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ገናና ነው (፬x) የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ የማን ጀግና ሞትን አሸነፈ እስቲ የማን ጀግና ጨለማ ገፈፈ እስቲ የማን ጀግና ሲዖልን ድል ነሳ ኢየሱስ ብቻ ነው የይሁዳ አንበሳ ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ዙፋኑ የጸና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ገናና ነው (፬x) የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ (፫x) የእኔ ጌታ ነው የበላይ (፪x) ከሁሉ በላይ (፫x) የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፬x) ኧረ እንዴት እንዴት ላምልከው እንዴት እንዴት ላምልከው (፫x) ከዚህ በላይ ይገባዋል ክብሬን ብጥል ያንስበታል ሞቴን ለወሰደ ጌታ አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፪x) አምልኮ አለኝ በዕልልታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ