Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ግራ ቀኝ አልልም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግራ ቀኝም አልልም ወደ ኋላ ወደ ፊት በአንተ ልቤ እርፍ ብሏል ሰላም በአንተ አግኝቷል በጥያቄዬ ሁሉ ጌታ ጣልቃ እየገባ ነገሬን አሳምሮ ዓይኔ በደስታ አነባ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትላንትናም ዛሬም አንተው ነህ ያለኸኝ አምናን አሳልፈህ በዚህ ያደረስከኝ ለነገም አልፈራም አንተ እያለህልኝ ግራ ቀኝም ሳልል ፀንቼ ቆምኩኝ ሰላም ሆንከኝ (፫x) ጌታዬ ሰላም ሆንከኝ እረፍት ሆንከኝ (፫x) አባቴ እረፍት ሆንከኝ ዓይኔን ከሰው አንስቼ አንተን ልመልከት ብትዘገይም እንኳን መምጣትህ አይቀር በመንገድህ/በመቅደስህ ቆሜ ጠብቃለሁ በእርግጥም ስትመጣ በዓይኔ አያለሁ (፪x) ለምኜ አንድም ቀን አላፈርኩም ጥያቄም ሞልቶ እርፍ አልኩ ልቤ በአንተ ዛሬ ተደላድሏል አንተን አንተን አንተን አንተን ይላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግራ ቀኝም አልልም ወደ ኋላ ወደ ፊት በአንተ ልቤ እርፍ ብሏል ሰላም በአንተ አግኝቷል በጥያቄዬ ሁሉ ጌታ ጣልቃ እየገባ ነገሬን አሳምሮ ዓይኔ በደስታ አነባ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ሆንከኝ (፫x) ጌታዬ ሰላም ሆንከኝ እረፍት ሆንከኝ (፫x) አባቴ እረፍት ሆንከኝ ትላንትናም ዛሬም አንተው ነህ ያለኸኝ አምናን አሳልፈህ በዚህ ያደረስከኝ ለነገም አልፈራም አንተ እያለህልኝ ግራ ቀኝም ሳልል ፀንቼ ቆምኩኝ ምድረ በዳዬን ታለመልማለህ ባዶ ሸለቆዬን በውኃ ትሞላለህ በእርግጥም ኢየሱስ አንተ ታማኝ ነህ (፪x) ወዳጅ ከአንተ ሌላ ለእኔ ማን አለ ሚስጥር ተካፋይ አንተ ብቻ ነህ ሁሉን ነገር አውቀህ ትመዝናለህ በእውነትም ጌታዬ አንተ ታማኝ ነህ ወዳጅ ከአንተ ሌላ ለእኔ ማን አለ ሚስጥር ተካፋይ አንተ ብቻ ነህ ሁሉን ነገር አውቀህ ትመዝናለህ በእርግጥም ኢየሱስ አንተ ታማኝ ነህ ለምኜ አንድም ቀን አላፈርኩም ጥያቄም ሞልቶ እርፍ አልኩ ልቤ በአንተ ዛሬ ተደላድሏል አንተን አንተን አንተን አንተን ይላል ምድረ በዳዬን ታለመልማለህ ባዶ ሸለቆዬን በውኃ ትሞላለህ በእርግጥም ኢየሱስ አንተ ታማኝ ነህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ