Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጌታ ኢየሱስ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ኢየሱስ ውዱ አባቴ የዘለዓለም ሞኖሪያዬ ሥሙን ስጠራዉ ደግሞም ሳወራዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ (፪x) ኧረ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገው ሕይወቴን አብዝቶ ባርኳል ሰላሙ ሰላሜ ኋኖል (፪x) ኦ ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ኧረ ይደንቃል ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ገረመኝ እኔስ ገረመኝ እኔስ ደነቀኝ ደነቀኝ እኔስ ገረመኝ አቅሜ ፍፁም ብቃቴ ኢየሱስ ቸሩ አባቴ አቀፈኝ የፍቅር እጁ አክብሮኝ ይኸው በደጁ (፪x) ኦ ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ጌታ ይደንቃል ገረመኝ እኔስ ገረመኝ ደነቀኝ እኔስ ደነቀኝ ገረመኝ ደነቀኝ እኔስ ደነቀኝ ጌታ ኢየሱስ ውዱ አባቴ የዘለዓለም ሞኖሪያዬ ሥሙን ስጠራዉ ደግሞም ሳወራዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ (፪x) ተድላ ነው ለታመኑበት ሕይወትም ተስፋ ያለበት አይተናል ስትረዳን ቸሩ አባት እርሱ ይመስገን (፪x) ኦ ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ኧረ ይደንቃል ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል ገረመኝ እኔስ ገረመኝ እኔስ ደነቀኝ ደነቀኝ እኔስ ገረመኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ