Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ (፪x) አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢባርክ የሚደርስለት ቢረግም የሚሆንለት ቢገስፅ የምንሰማው ቢቆጣን የምንፈራው ስንተኛ የሚያነቃን ስንሮጥ የሚያቆመን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን (፪x) ፍቅርን ተቀብሎ የሚሰጥ የፍቅር መጋቢ ሀብታም ደሀ ብርቱ ደካማ ሁሉንም ሰብሳቢ በፍቅር በርህራሄ በትዕግስት መንጋህን ሚመራ የቆሰለ ፈዋሽ መድኃኒት ደራሽ በመከራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ (፪x) አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢረግምም የሚደርስለት ቢባርክ የሚሆንለት ቢከፋን የምናዋየው ቢደክመን የምናርፍበት ብንቆስል የሚፈውሰን ብናዝን የሚያፅናናን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን (፪x) ጩኸት አብዝተናል ውድድር እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሁላችንም እኩል ሆነናል የለም መደማመጥ እረፉ የሚለን ተቆጪ እንደምን እንጣ ጌታሆይ እባክህ አንድ ሰው በቅባትህ አውጣ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ (፪x) አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢባርክ የሚደርስለት ቢረግምም የሚሆንለት ስንበድል የሚገስፀን ስንስት የሚመልሰን ስንጣላ የሚያስታርቀን ስንበተን ሚሰበስበን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን (፪x) ቃሉ ከምድር ጠብ የማይል ቀንዱ ዘይት የሞላ ለተገፉ ድሆች ተሟጋች ጉቦ የማይበላ ለእውነት ኖሮ ለእውነት የሚሞት በዚህ ክፉ ዘመን ነገስታት ሲያጠፉ ሀይ የሚል ሳሙኤልን ስጠን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ (፪x) አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢባርክ የሚደርስለት ቢረግምም የሚሆንለት ስንፈራ ሚያደፋፍረን ስንጨነቅ አይዞ የሚለን ስንገፋ ሚሟገትልን ስንናቅ የሚቆምልን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን (፪x) ቅድስት ከተማ ቅጥሯ ፈርሶ መቅደሱ ሲቃጠል በንጉስ ጮማ በወይን ጠጅ የማይቀማጠል ህዝብህን የሚያነሳሳ ቅጥሩን ለመጠገን ክብሩን ስለ ክብርህ የተወ ነህምያን ስጠን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ (፪x) አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢባርክ የሚደርስለት ቢረግምም የሚሆንለት ስንተኛ የሚያነቃን ስንሰንፍ የሚያተጋን ስንወድቅ የሚያነሳን ስንደክም የሚያበረታን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን (፪x) ሙሴ ወይ ኢያሱ ኤልያስ ዼጥሮስ ቢሆን ዻውሎስ ብቻ ጌታችን ሆይ አንድ ሰው አስነሳ በመንፈስ አደባባይ ሞልቶ መፍሰሱ ምን አለው ቁም ነገር አንተ የቀባኸው አንድ ሰው ይበቃል ለሀገር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ (፪x) አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢባርክ የሚደርስለት ቢረግምም የሚሆንለት ጓዳችንን የምናሳየው ሚስጥራችንን የምናዋየው በፍቅር የሚገስፀን በትዕግስት የሚሸከመን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ