Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጌታ ሆይ ተመስገን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አድናቆት ያንስሃል ቢጨመር ቢጨመር ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ይሄ ሁሉ ያንስሃል ቢጨመር ቢጨመር ጌታ ሆይ ተመስገን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለመንፈስ ድኅነቴ ምስራች የሰበከ የልቤን መሰበር በቃሉ እውነት የጠገነ ምርኮኛ የነበርኩትን ነጻነቴን ያወጀልኝ በብዙ ለቅሶ ፈንታ መጽናናትን የላከልኝ እጨምራለሁ ባያክልህ ባይመጥንም ጥግህም ባይደርስም እጨምራለሁ ባያክልህ ባይመጥንም ጥግህም ባይደርስም ለፍቅሬ መግለጫ ላድርግ የቻልኩትን ጥሜን ባይቆርጥልኝ ባያረካም ውስጤን ትናንትም ብያለሁ ዛሬም እደግመዋለሁ መተኪያ የለህም እኔ እወድሃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ሌላ የለኝም የሚጨመር ኢየሱሴ ተመስገን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ አድርገህልኛል ከቁጥር ያለፈ ከቃላት ያለፈ ከንግግር ያለፈ ብዙ አድርገህልኛል ከቁጥር ያለፈ ከቃላት ያለፈ ከንግግር ያለፈ የሕይወቴ ትርጉም ነህ የከፍታዬ ምክንያት መዳን የሆንክላት ላንዷ ነፍሴ ወደህ የተቤዠሃት ተስፋ የማደርግህ ትመጣለህ ብዬ የእውነቱን ልናገር ከውስጥ ከመንፈሴ ኑሮ መቃብር ነው ያላንተ ኢየሱሴ የእውነቱን ልናገር ከውስጥ ከመንፈሴ ኑሮ አይጥመኝም ያላንተ ኢየሱሴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ