Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጌታን አገኘሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተጭኖብኝ የማልችለውን የሞት ፍርሀት አርጎኝ ምስኪን መች አገዝኝ የእኔነት ካባዬ አልቆ ነበር የመኖር ተስፋዬ ግን አንድ ቀን ወንጌል ሰማሁኝ ይታደጋል ያድናል ሲሉኝ በቅንነት እጄን አነሳሁኝ የዛች ለት ጌታን አገኘሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዲስ ነገር የዛች ለት ሆነ (፪x) በመንፈሴ ሰላም ሰፈነ (፪x) አፈሰሰው በልቤ ደስታ (፪x) መንፈስ ቅዱስ የሰላም ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአገር በሰፈሩ እታማ ጀመረ የእናት እና የአባቱን ሃይማኖት ቀየረ ይህን ያንን ብለው በእኔ ላይ ተነሱ እኔ የቀመስኩትን ምነው በቀመሱ ኢየሱስ ብቸኛ አማራጭ የሌለው ወደ ሰማይ መግብያ ብቸኛ መንገድ ነው ያዳነኝ ኢየሱስ ነው የሞተልኝ ኢየሱስ ነው በመስቀል ላይ ኢየሱስ ነው የተወጋልኝ ኢየሱስ ነው ዋጋ ከፍሎ ኢየሱስ ነው በደም ገዛኝ ኢየሱስ ነው ከጻድቃን ጋር ኢየሱስ ነው የቀላቀለኝ ኢየሱስ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መዘበቻ አርጓት ነፍሴን ሰይጣን ክፉ አይራራ አያዝን ከሱ ለማምለጥ ብዙ ጣርኩኝ ግን አልቻልኩኝ በዚህ ሁኔታ ወንጌል ሰማሁኝ እየሱስን ተገናኘሁኝ ሰው መሆኔን የወደድኩት ያየሁት ለት የልጅነትን ሥልጣንን ሰጠኝ ሥልጣን ያሳደደኝን አሳደድኩኝ አሳደድኩኝ የበቀል ቅባት እራሴን ቀባኝ እራሴን ቀባኝ ያስጨነቀኝን አስጨነኩኝ አስጨነኩኝ እናንተ ደካሞች ሸክማቹህ ከባድ ወደ እኔ ኑ ያለ ይሄ ሰውን ወዳጅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያሳረፈኝ ኢየሱስ ነው ሰው ያደረገኝ ኢየሱስ ነው ያከበረኝ ኢየሱስ ነው ያዘመረኝ ኢየሱስ ነው ዋጋ ከፍሎ ኢየሱስ ነው በደም ገዛኝ ኢየሱስ ነው ከጻድቃን ጋር ኢየሱስ ነው የቀላቀለኝ ኢየሱስ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ