Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጊዜ አለው ለሁሉ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃልህን ሰምቼ ተጽናናሁኝና ይፈጸማል ብዬ ነገን ጠበቅኩና ጊዜው ሲገፋ አስጨነቀኝ ያልከኝም ምንም አልሆነልኝ ይልቁን መከራ ሆነብኝ ምንድነው ጉዱ መላ በሉኝ ወተትና ማርን የምታፈስ ሀገር አወርሳችኋለሁ ብለህ ለእስራኤል [1] መንገድ ሲጀምሩ መከራቸው በዛ የተናገርካቸው ሁሉ እስኪረሳ [2] ያልከው ግን ሌላ የሚሆነው ሌላ (፪x) መች በረሃ ቀሩ ቃሉ ተፈፀመ አትዘገይም አንተ ያልከው ሁሉ ሆነ [3] ምንም ብትዘገይም ትመጣለህና እጠብቅሃለሁ የእኔም ቀን አለና ያልከው ግን ሌላ የሚሆነው ሌላ (፪x) አንተ ያልከኝ ሌላ ነው የሚሆንብኝ ሌላ ነው ምንድነው ነገሩ ወዴት ነው ሚስጥሩ አስተምረኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ጊዜ አለው ለሁሉም) ኧረ ነፍሴ ረጋ በዪልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ጊዜ አለው ለሁሉም) ያደርገዋል እርሱ ካለኝ (ጊዜ አለው ለሁሉም) ሳይፈፀም ጊዜው ቢገፋም (ጊዜ አለው ለሁሉም) እጠብቃለሁ የትም አልሄድም (፪x) ዮሴፍ ወንድሞቹ ሲሰግዱለት አየ እንደምታከብረው እንዲነግስ አለመ [4] ነገር ግን ሲነሳ ሊገድሉት ተነሱ በግዞት ተጣለ ህልሞቹም ተረሱ [5] ያልከው ግን ሌላ የሚሆነው ሌላ (፪x) ዘመናት ቢፈጅም ህልሙ ተፈጸመ የማይሆን ቢመስልም እንዳየው ግን ሆነ በለሱን የሚጠብቅ ፍሬዋን ሊበላ ለታገሱ ሁሉ ጊዜ አለህና ያልከው ግን ሌላ የሚሆነው ሌላ (፪x) አንተ ያልከኝ ሌላ ነው የሚሆንብኝ ሌላ ነው ምንድነው ነገሩ ወዴት ነው ሚስጥሩ አስተምረኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ጊዜ አለው ለሁሉም) ኧረ ነፍሴ ረጋ በይልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ጊዜ አለው ለሁሉም) ያደርገዋል እርሱ ካለኝ (ጊዜ አለው ለሁሉም) ሳይፈፀም ጊዜው ቢገፋም (ጊዜ አለው ለሁሉም) እጠብቃለሁ የትም አልሄድም (፪x) አምላኬ ጊዜው ሲሄድብኝ መላ ፍለጋ አጋር ቤት ገብቼ እንዳልጐዳ አስተዋይ አርገኝ ትዕግስትን ስጠኝ (፪x) ጌታዬ አንተን ተስፋ አድርጌ አላፍርምና በራስህ ጊዜ ይሆናልና እባክህ እርዳኝ ታጋሽ አርገኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ