Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጊዜው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእንቅልፌ ነቅቸ ዓይኔን እንደገለጥኩ ዓለም እንዴት ብዬ ራሴን ጠየቅሁ ዘገባው ምን ይሆን ደግሞ የሚጠብቀኝ እስቲ ዜና ላዳምጥ ትንሽ ሬዲዮ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ርዕስ ዜናዎች ብሎ እንደጀመረ ፍርሃት ፍርሃት አለኝ ልቤ ተሸበረ ያው እንደጠበቅኩት መልካም ወሬ የለም የለቅሶ የሃዘን የስብራት የደም ጊዜው ጊዜው ጊዜው (፪x) የጊዜው ምልክት ወቅቱና ዘመኑ የሬዲዮ ዜና የማታው የቀኑ ያየነው በቲቪ የጋዜጣው ወሬ መልካም ቀን ተወልዷል ከትናንቱ ዛሬ ዋ ጊዜው ኦሆሆ ጊዜው ስንቱን አሳየን ጊዜው መስከረም አስራ አንድ ገና በማለዳ አይሮፕላን ጥሶ የህንጻ ግድግዳ በፍራቻ ሆነው አእላፍ እያዩ መንትዮቹ ህንጻዎች ፈራረሱ ጋዩ ልጆቹዋን እባሕር ያሰጠመች እናት ጭካኔቅ ግፍዋ ሲተረክ በጠዋት ትምህርት ቤት ሰለተጋደሉት ዜናው ሲያነበንብ በአንክሮት ሰማሁት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእንቅልፌ ነቅቸ ዓይኔን እንደገለጥኩ ዓለም እንዴት ብዬ ራሴን ጠየቅሁ ዘገባው ምን ይሆን ደግሞ የሚጠብቀኝ እስቲ ዜና ላዳምጥ ትንሽ ሬዲዮ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሩዋንዳው እልቂት በሺ ዘጠና አራት በሰነበት ቂም በዘር ቁርሾ ማክንያት የዳርፉር እናቶች ዛሬም ደጅ ናቸው የበረሃ አቡዋራ እየገረፋቸው ፍልስጤም ከእስሬኤል ዛሬም እልታረቀ በመካከለኛው ምስራቅ ዛሬም ስንቱ አለቀ የሰው ፈንጂ ሆኖዋል ምድርን ያስጨንቃት ራሱ እንደጡዋፍ ነዶ አጥፍቶ ለማጥፋት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከእንቅልፌ ነቅቸ ዓይኔን እንደገለጥኩ ዓለም እንዴት ብዬ ራሴን ጠየቅሁ ዘገባው ምን ይሆን ደግሞ የሚጠብቀኝ እስቲ ዜና ላዳምጥ ትንሽ ሬዲዮ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጦርነት የሁካታ ወሬ በዝቶ ዝናብ ጠፍቶ ምድር ደርቃ ችጋር ገብቶ ልጅ ከወለደች ባል ከሚስቱ ተከዳድቶ ገንዘብ ነግሶ መተማመን ከምድር ጠፍቶ ይህ ጊዜያዊ መኖርያችን ተውሳክ ቦታ ማብቂያው ቀርቧል ሊገለጥ ነው የድል ጌታ የምናየው የምንሰማው ይቀስቅሰን እንዘጋጅ ለምጽአቱ ለታላቅ ቀን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ