Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጉድ አረገው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አበቃለት ብሎ ድንጋይ አትሞበት ዳግም እንዳይነሳ ሁሉን ዘጋግቶበት የእርሱ ነገር በቃ ከእንግዲህ በኋላ ትንሳኤ ዓይኖርም ምንም መፍትሄ መላ ደምድሞ ቁጭ ብሎ የበላይ ነኝ ሲል ድንገት ሳያስበው መጣበት ኃያል የሞት መውጊያን ሽሮ ጉድ ሰራው ጠላቴን ሕይወት ታወጀልን አንሞትም ሞት አንሞትም ሞትን ፤ አንሞትም ሞትን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ኧረ ጉድ ጉድ ነው (፪x) ጉድ አርጐ ተነሳ ሞትን አሸነፎ ኢየሱስ ተነሳ ያንን ክፉ ጉድ አደረገው ያንን ጨካኝ ጉድ አደረገው ሳትናኤልን ጉድ አደረገው ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ አደረገው ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ አደረገው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የትንሳኤው ጌታ ሞትን አሸንፎ ኃይላትን አለቃን ሥልጣናትን ገፎ መቃብር አልያዘው ሁሉን ጥሶ ወጣ ለእኛም ተስፋን ሰጠን ደግሞ እንደሚመጣ ሰይጣንን ቀጥቅጦ ድልን ስላወጀ ለፍጥረት የእርቅ በር ድልድዩ ተበጀ በኢየሱስ ለአመንን አዲስ ኪዳን ሆነ አሮጌ አዳፋው ታሪክ ተከደነ ታሪክ ተከደነ ፤ ታሪክ ተከደነ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ኧረ ጉድ ጉድ ነው (፪x) ጉድ አርጐ ተነሳ ሞትን አሸነፎ ኢየሱስ ተነሳ ያንን ክፉ ጉድ አደረገው ያንን ጨካኝ ጉድ አደረገው ሳትናኤልን ጉድ አደረገው ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ አደረገው ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ አደረገው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያኔ በመስቀል ላይ ሁሉ ተፈጽሟል የእኔም ስራ ሁሉ በእዛ ሰዓት አልቋል የዜማ ጊዜ ነው ይሄ ዘመን ለእኔ ማመኔ እርግጥ ነው በኢየሱስ መዳኔ ሞቴን በሞት ሽሮ ሕይወትን ለሰጠኝ ዘምርለታለሁ በእርሱ ደስ እያለኝ ሳልሰጋ እኖራለሁ ከአምላኬ ጋራ ስማ ጠላቴ ሆይ ከቶ አንተን አልፈራ ከቶ አንተን አልፈራ ፤ ከቶ አንተን አልፈራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ኧረ ጉድ ጉድ ነው (፪x) ጉድ አርጐ ተነሳ ሞትን አሸነፎ ኢየሱስ ተነሳ ያንን ክፉ ጉድ አደረገው ያንን ጨካኝ ጉድ አደረገው ሳትናኤልን ጉድ አደረገው ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ አደረገው ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ አደረገው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ