Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኃይሌም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በ"ይሁን!"ብቻ በቃልህ ብቻ ሰማይ ምድሩ ቀና የስምህ ጉልበት የኃይልህ ችሎት ሁሉን አፀና የሰው ክንድ የአንተን አይቋቋምም ከቶ ችሎ አትገመትም አትጨረስም እንዲህ ነህ ተብሎ ምን ቢሰበሰብ ኃይል ቢመስል ሲታይ የሚያይል አንተን ያመነህ ግን አይወድቅም ካንተ ማንም አይቀድምም የምድሩ ኃይል ተጠቅጥቆ ቢያሰፈስፍ ሊታይ ልቆ የፈጠርከው አይገዛህም! ኃይል ያንተ ነው አይቻልም!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በስብርባሪ ደህና የደረሰ አለ ባንተ ጉልበት ደሞም በጠጠር ኃያሉን ጥለህ አየን እንደዘበት አበቃ ሲባል ያንተ ይጀምራል ያለገደብ ከልካይ የለህም! ካሰብክ ልትሰራ አትወሰንም! ምን ቢሰበሰብ ኃይል ቢመስል ሲታይ የሚያይል አንተን ያመነ ግን አይወድቅም ካንተ ማንም አይበልጥም የምድሩ ኃይል ተጠቅጥቆ ቢያሰፈስፍ ሊታይ ልቆ የፈጠርከው አይቀድምህም! ካንተ ማንም አይበልጥም!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኔ ኃይል ጥቂት ትንሽ ቢሆንም የዙሪያዬ ድምፅ ጉልበት ቢያይልም ያመንኩትን ክንድ ግን የለም ሚያክለው አልናወጥም ኃይል የእግዚአብሔር ነው እርሱ የዘጋውን የሚከፍት የለም የለም ሚዘጋ የከፈተውንም ብርቱ ክንድ አለው የማይለካ የታመኑትን የማያስነካ ብርቱ ክንድ አለው የማይነካ የታመኑትን የማያስነካ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው የኔ ጉልበት ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው! ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው! ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው! ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው!
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ