Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሃሌሉያ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃ እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለለወጥከው እየሱስ እንካ ዘላለሜን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለቀየርከው እየሱስ እንካ ዘላለሜን ተባረክ እልሃለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርአትህን በመማጸን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬህ አለኝ ማለት ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃ ሃሌሉያ/4 እላለሁ ሃሌሉያ በማለዳ ሃሌሉያ በቀትር ሃሌሉያ በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ ሳይቀየር ሃሌሉያ እላለሁ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ (፪x) ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ (፫x) ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ