Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሃሌሉያ ልበል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ኦሆ ጽኑ መሰረቴ የነፍሴ መከታ የራራልኝ ቀድሞ በፍቅሩ የሳበኝ ጨለማዬን ገፎጭ በብርሃን ያኖረኝ ቅኔን ጨመረልኝ በአፌ ለክብሩ እንድዘምር ከልቤ ምሥጋናውን ደግሞ እንዳወራ አብሬ እንዳመልከው ከቅዱሳን ጋራ ከአሪያም ወረደ መንፈሱ ልቤን አደረገው መቅደሱ አቤት የአምላክ ፍቅር ምህረቱ ኢኸው ልጅ አደረገኝ እንድኖር በቤቱ ከቁጥር ያለፈ ቸርነት ሠማያዊ ፀጋን አሄ አምላኬ ሰጥቶኛል የዘለዓለም ሕይወት ማዳኑን በእኔ ላይ ገለጠ በደሙ ቀደሰኝ አሄ ኢየሱስ ሕይወቴን መልካም አደረገ ምድር እልል ትበል ለንጉሡ ሠማይም ያጨብጭብ ለቅዱሱ ሁሉንም በኃይሉ የፈጠረው የዘለዓለም ዓለም መንግሥት የእግዚአብሔር ነው ማዳኑን ልዘምር ከፍ ላድርገው ከምርጦቹ ጋራ ላመስግነው የጠለቀ ፍቅሩንም ልናገር ከሠማይ በምድር ታላቅ ስሙ ይክበር ፍቅሩን አፈሰሰ ማዳኑን ገለጠ እህ በመስቀል ላይ ሞቶ ምህረቱን አወጀ እርሱን ያመነች ነፍ በሕይወት ትኖር ዘንድ ቤዛ ለዓለሙ ሆነ የኀጢአት መሥዋዕት ሞትን ያሸነፈ ግድለኛ ማኅተሙን የፈታ ኃይለኛ የነገሥታት ንጉሥ አንበሳ ምሥጋና የሚገባው ክብርና ሙገሳ የጌቶቹ ጌታ ግርማዊ መንግሥት ከላይ ነው ሠማያዊ ፍጥረት በመገዛት የሚያከብረው የዓለም መድሃኒት ኢየሱስ ጌታ ነው አቻ ይገኝለት መውደዱ አቤት የአምላክ ፍቅር አሄ ከአእምሮ በላይ ነው ምህረት ተገዝቶ አሄ ምክሩ ከሰው ጥበብ የላቀ ማስተዋሉ ረቂቅ አሄ ይሄ ነው ጌታችን በክብር የደመቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃሌሉያ ልበል ላመስግነው ኃይልና ጥበብም የእግዚአብሔር ነው ሃሴት ታደርጋለች ዘወትር ነፍሴ ሁሌ እያቀረበች ክብርና ውዳሴ ክብር ለሚገባው ክብር ይሁን በዙፋኑ ላለው ኦ ልዘምር ለአማልክት አምላክ ይሁን ስግደት በሠማይ በምድር ኃይልና በረከት ሃሌሉያ ልበል ላመስግነው ኃይልና ጥበብም የእግዚአብሔር ነው ሃሴት ታደርጋለች ዘወትር ነፍሴ ሁሌ እያቀረበች ክብርና ውዳሴ ክብር ለሚገባው ክብር ይሁን በዙፋኑ ላለው ኦ ልዘምር ለአማልክት አምላክ ይሁን ስግደት በሠማይ በምድር ኃይልና በረከት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"አምልኮና ስግደት ይሁንለት አምልኮ ስግደት ይሁንለት ለንጉሡ ለንጉሡ"
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ