Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ በአንተ አለፍኩት ይህን ዘመኔን ይህን ኑሮዬን አገልግሎቴን መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ ጠላቴን መታሁት አሸነፍኩት አዋረድኩት አሳፈርኩት መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከባርነት ቤት ስታላቅቀኝ ቀንበሬን ሰብረህ ስትጥልልኝ ባህሩን በክንድህ ስትከፍልልኝ ጭቃው ሳይነካኝ ስታሻግረኝ ጫማዬ አልቆ በእግሬ ሳልሄድ ጨርቄም ከገላዬ ሳይቀደድ በበለዓም ፊት ሞገስ ለድንኳኔ አጎናጸፍከኝ ክበር መድህኔ ንገሥ መድህኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ በአንተ አለፍኩት ይህን ዘመኔን ይህን ኑሮዬን አገልግሎቴን መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ ጠላቴን መታሁት አሸነፍኩት አዋረድኩት አሳፈርኩት መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቆሜያለሁ ሚልን የሚያፍገመግም ብርቱ ነኝ ያለውን የሚያደክም ይሄ ክፉ ቀን ፍጹም ሲያሯሩጥ በወዳጁ ፊት ሲያለማምጥ ክረምትም በጋም ለማይሞላው ሆድ ሗላውን ሳያውቅ ሰው ሲካካድ ሁሉን አራግፋ ያየችህ ነፍሴን በድንቅ አኖርካት ክበር ኢየሱሴ ንገስ ኢየሱሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ በአንተ አለፍኩት ይህን ዘመኔን ይህን ኑሮዬን አገልግሎቴን መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ ጠላቴን መታሁት አሸነፍኩት አዋረድኩት አሳፈርኩት መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጉስቁልናዬን እያስቆጠረኝ ይሄ ጠላቴ ሲያስለቅሰኝ የቀራዮን ደም አንዳልዘነጋ አይኔን አቅንቼ አንተን ፍለጋ ጉስቁልናዬን በብልጽግና ከላይ ከአርያም ሞላህና ስት ሸላልመኝ እፍረት ሆነለት አበሳውንም አበዛህበት ጠላቴን ክበር የኔ አባት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ በአንተ አለፍኩት ይህን ዘመኔን ይህን ኑሮዬን አገልግሎቴን መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ ጠላቴን መታሁት አሸነፍኩት አዋረድኩት አሳፈርኩት መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአንዳንዱ ቀን ውስጤን ሲከፋው የነፍሴን ጓዳ ባዶ ነህ ሲለው መታጠቂያዬን ማጥበቅ ሲያቅተኝ ታናሽነቴ ሚናቅ ሲመስለኝ ደመናን ቀዶ ክንድህ ይወርዳል መወርወሪያውን ይቆራርጣል ሥራዬን ሰርተህ ስትዋጋልኝ እጆቼን በአፌ ላይ አስጫንከኝ ተመስገንልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ በአንተ አለፍኩት ይህን ዘመኔን ይህን ኑሮዬን አገልግሎቴን መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ ጠላቴን መታሁት አሸነፍኩት አዋረድኩት አሳፈርኩት መድኃኒቴ ክብር ይሁንህ ጉልበቴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ