Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ህክምናዬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ህክምናዬ የኔ መዳኒት/4 ያየኛል እኮ ልቤ ሲንሸራተት ያየኛል እኮ ሲያቅተኝ ዳገት መውጣት ያየኛል እኮ ሆድ ሲብሰኝ ስሆን ለብቻ ያረግልኛል ሁሉንም ያዘን ዳርቻ ያየኛል እኮ ይሰማኛል እኮ አላጓድልም በፍፁም የስሙን አምልኮ የኔ ወጌሻ የኔ ጠጋኝ በእጁ ታሽቼ ድናለሁኝ በኔና በሞት መካከል አንድ እርምጃ በቀረ ግዜ እጄን ሚደግፍ ታማኝ ወዳጅ ባጣሁኝ ግዜ ከቦኝ ትካዜ ሁሉን ጨርሼ የሚወጣኝን ስጠባብቅ በተዘጋ በር ከፍቶ የገባ ይዞ ማይለቅ ደርሶ ያየሁት ብዙ ምህረቱን ታማኝነቱን የማያስነካ እርሱ እግዚአብሔር ነው በኔ አይምሮ በኔ ትከሻ የማይለካ ፀንቼ አምናለው ከፊቴ አለ ብዙ መስጋና ባቃተኝ ጉዳይ በከበበኝ ላይ ይወርዳልና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያየኛል እኮ ልቤ ሲንሸራተት ያየኛል እኮ ሲያቅተኝ ዳገት መውጣት ያየኛል እኮ ሆድ ሲብሰኝ ስሆን ለብቻ ያረግልኛል ሁሉንም ያዘን ዳርቻ ያየኛል እኮ ይሰማኛል እኮ አላጓድልም በፍፁም የስሙን አምልኮ የኔ ወጌሻ የኔ ጠጋኝ በእጁ ታሽቼ ድናለሁኝ መፈወሻዬ መጠገኛዬ መዳኛዬ የሱስ ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ ከሚለኝ ብዙ ካወራኝ ካደካከመኝ ብዙ ውሸት በለሆሳስ ድምፅ በማውቀው ቋንቋ የተናገረኝ ያምላክ እውነት እንደመልህቅ አጥብቆ ይዞ ያበረታኛል እንደማይናወጥ ፀጥ ያለ ባህር ያረጋጋኛል እስከ ሽበት እስከ ሸምግልና የምሸከምሽ እኔ ነኝ ካለ ከረግረግ ጭቃ እግሬን ካወጣ ራሴን ሸፍኖ እየከለለ በእጁ መዳፍ ቀርፆ ከያዘኝ ምን ያሰጋኛል እምነቴን አልጥል አልደነግጥም የሱስ ያየኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያየኛል እኮ ልቤ ሲንሸራተት ያየኛል እኮ ሲያቅተኝ ዳገት መውጣት ያየኛል እኮ ሆድ ሲብሰኝ ስሆን ለብቻ ያረግልኛል ሁሉንም ያዘን ዳርቻ ያየኛል እኮ ይሰማኛል እኮ አላጓድልም በፍፁም የስሙን አምልኮ የኔ ወጌሻ የኔ ጠጋኝ በእጁ ታሽቼ ድናለሁኝ መፈወሻዬ መጠገኛዬ መዳኛዬ የሱስ ጌታዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ