Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ህዝቤን ስጠኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታዬና አምላኬ አንተ የልቤ ሆይ (፪x) አንዴ አስበኝና ማዳንህን ልይ (፪x) ክንዱ ወዴት አለ ብሎ ለሚለኝ (፪x) ለህዝብህ ጥያቄ ባክህ መልስ አርገኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክብርህ ራበኝ (፪x) አምላኬ ክብርህ ራበኝ እንጀራ እንደሆነ ጠግቤያለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምድርን ቋጠሮ እባክህ ፍታልኝ (፪x) ምነው ብትወርድ ምነው ብትፈርድ ለሃገሬ ለምድሬ የፈሰሰው እንባ ቢታበስ የፈረሰው ቅጥር ቢታደስ ምነው ብትወርድ ምነው ብትፈርድ ለሃገሬ ለምድሬ ተራራው በፊትህ ቢናወጥ ስምህ ለጠላቶች ቢገለጥ መልሰኛ ፈውስ አድርገህ ለሃገሬ ህመምተኛ ቀድሰኛ እንድሆን የወንጌል አርበኛ ተቆጥተህ ፊትህን አትደብቅብኝ ደክሞኝ ሳለ ጠላቴ እንዳይወድቅብኝ በፈረሰው ቅጥር የቆመ ለእንጀራ ያልኖረ (፪x) የቤትህ ቅናት የሚበላው ስሙን የቀበረ (፪x) የልብህን ቁጣ ትኩሳት የሚያበርድልህ (፪x) እንዲህ ዐይነት ጨካኝ ሰው አድርገኝ ኃይልህን ሞልተህ (፪x) ከዚያ በኋላማ ስምህን አክብረህ ትመላለሳለህ መስርአት ሳይከብድህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክብርህ ራበኝ (፪x) አምላኬ ክብርህ ራበኝ እንጀራ እንደሆነ ጠግቤያለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህዝቤን/የምድሬን ቋጠሮ እባክህ ፍታልኝ (፪x) ምነው ብትወርድ ምነው ብትፈርድ ለሃገሬ ለምድሬ የፈሰሰው እንባ ቢታበስ የፈረሰው ቅጥር ቢታደስ ምነው ብትወርድ ምነው ብትፈርድ ለሃገሬ ለምድሬ ተራራው በፊትህ ቢናወጥ ስምህ ለጠላቶች ቢገለጥ መልሰኛ ፈውስ አድርገህ ለሃገሬ ህመምተኛ ቀድሰኛ እንድሆን የወንጌል አርበኛ ተቆጥተህ ፊትህን አትደብቅብኝ ደክሞኝ ሳለ ጠላቴ እንዳይወድቅብኝ በምድሬ እንዳትሰራ እንዳትከብር የከለከልኩኝ (፪x) አንካሳ የሕይወት ማንነት ያለኝ እኔ ነኝ (፪x) አሁን ግን በምህረት ዐይንህ አይተኸኝ (፪x) የተጨነቀውን ህዝብህን ስጠኝ (፪x) ኢየሱስ እባክህ ነክቼህ ንካኝ ኃይልህ እስኪወጣ ልበልህ ሙጥኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክብርህ ራበኝ (፪x) አምላኬ ክብርህ ራበኝ እንጀራ እንደሆነ ጠግቤያለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህዝቤን/የምድሬን ቋጠሮ እባክህ ፍታልኝ (፪x) ህዝቤን ስጠኝ እንደፈቃድህ አውለኸኝ ህዝቤን ስጠኝ ህዝቤን ስጠኝ በቅድስናህ አውለከኝ ህዝቤን ስጠኝ ህዝቤን ስጠኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ