Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሄደ ወደ አምላኩ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ ኢየሱስን አምኖ አለምንየካደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ ሄደ ወደ አባቱ ሄደ ኢየሱስን አምኖ አለምንየካደ ሄደ ወደ አባቱ ሄደ 1 ከዚህ አለም ክብር ኢየሱስ ይበልጣል ህይወትን ይሰጣል ብሎ እየሰበከ ለትንሽ ትልቁ ከእግዚአብሔር ታረቁ የአለምን ፈተና የስጋውን ምኞት ሁሉን አሸንፎ ሄደ ወደ አምላኩ ወገቡ ሳይላላ ፀጋውን ተደግፎ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ ኢየሱስን አምኖ አለምንየካደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ ሄደ ወደ አባቱ ሄደ ኢየሱስን አምኖ አለምንየካደ ሄደ ወደ አባቱ ሄደ 2 ከባልንጀሮቹ ከቤተ ዘመዱጌታን አስበልጦ ሄደ ወደ አምላኩ ግንባሩን ሳያጥፍ የህይወት መንገድ መርጦ በበጉ ዙፋን ፊት ሁሉም ሲሰበበሰብ የእርሱ ስም ይጠራል ከቅዱሳን ጋራ እንደሰማይ ፀዳል ዘላለም ያበራል ሄደች ሄደች ወደ አባቷ ሄደች ኢየሱስን ብላ አለምን የካደች ሄደች ወደ እረፍቷ ሄደች ሄደች ሄደች ወደ ኢየሱስ ሄደች እግዚአብሔርን አምና አለምን የካደች ሄደች ወደ ደስታዋ ሄደች 3የፍጥረት ሩጫ አንድ ቀን ይገታል ሰማይ ምድር ያልፋል የጌታን ቃል ሰምቶ ከመርከቡ የገባ ከቁጣው ይተርፋል የሰው ልጅ ሞኝ ነው በሀብት በስልጣኑ በእውቀቱ ይደገፋል በድንገት አንድ ቀን እግዚአብሔር ሲጠራው ሁሉን ትቶት ያልፋል ሄደች ሄደች ወደ ኢየሱስ ሄደች እግዚአብሔርን አምና አለምን የካደች ሄደች ወደ ደስታዋ ሄደች ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ ኢየሱስን አምኖ አለምንየካደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ