Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሁሌ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁሌ ሁሌም ላመስግንህ ሁሌ አመስግኜህ አልጠግብም ባርኬህ አልረካም አድንቄህ አይወጣልኝ ለውለታህ ምላሽ ባይሆንልኝ አመሰግናለው /4 ከፍ አደርግሃለው /4 አመሰግናለው አጨበጭባለው ድግሱን ደግሼ የምስጋና በከበሮ በመሰንቆ በበገና ብላልኝ ጠጣልኝ እልሃለው በቤቴ ሁልግዜ ምስጋና ነው ምስጋና ምስጋና ለእየሱስ ምስጋና በከበሮ በበገና ለእየሱስ ምስጋና አመስግኜህ አልጠግብም ባርኬህ አልረካም አድንቄህ አይወጣልኝ ለውለታህ ምላሽ ባይሆንልኝ አመሰግናለው /4 ከፍ አደርግሃለው /4 አመሰግናለው አጨበጭባለው አንተ የከበርከው እንግዳዬ ደስ ይበልህ ሙሉ ነው ገበታዬ ሁሉንም ውሰደው ለአንተ ነው ሌላ እንግዳ የለኝ ምጠብቀው/ የምሰጠው ምስጋና ምስጋና ለእየሱስ ምስጋና በከበሮ በበገና ለእየሱስ ምስጋና አመስግኜህ አልጠግብም ባርኬህ አልረካም አድንቄህ አይወጣልኝ ለውለታህ ምላሽ ባይሆንልኝ አመሰግናለው /4 እልልም እላለው ከፍ አደርግሃለው አጨበጭባለው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ