Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሁልጊዜ መልካም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የማትለዋወጥ የማትቀየር የማትቀየር የማትለዋወጥ የማትቀየር የማትቀየር ወዳጄ አንተ ነህ ወዳጄ አንተ ነህ ወዳጄ የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ ኢየሱስ አንተ ነህ ኢየሱሴ አንተ ነህ ኢየሱስ የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ በጎውን ስጦታ ፍፁም በረከትን ከላይ የሆነውን እኔም አግኝቻለሁ ከመልካምነትህ ከፍቅርህ ብርታት ባሳለፍኩት ዘመን አባቴ ልጅ ሆኜ ስኖር ካንተ ጋራ ክፉ ሆነህ አታውቅም ልቤ አቅም የለውም ይህንን ሊረሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከበግ እረኝነት ደግሞ እሰከ ንግሥና ባለፈው ዘመን ከጠጠር ከወንጭፍ ከትንሹ ስፍራ እስከ ቤተ መንግስት በሄደበት መንገድ ብዙ የረዳኸው ፍቅርህን ያየ ሰው ያመሰግንሃል መልካም ነህ እያለ እንደኔ ያለው ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ምህረትህ የረዳኝ ፍቅርህ ያገዘኝ አቤት አቤት ያሰው እኔ ነኝ ብዙ የራራህልኝ ብዙ የደገፍከኝ አዎ አዎ ያሰው እኔ ነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የማትለዋወጥ የማትቀየር መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ