Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሁሉን በስርህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፊደል ተግጣጥሞ የቱ ቃል ገለጠህ ቃላት ተሰካክተው ምን ቢባል ተረከህ ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚዓብሔር ብቻ እራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ የተባልከው ሁሉ ካንተ በታች ሆኗል ለፍጥረት ሚበዛው ላንተ አቅም አንሶታል ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚዓብሔር ብቻ እራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ መጀመርያም መጨረሻም የሌለህ አልፋ ኦሜጋ ፊተኛም ኋለኛም የሌለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚዓብሔር አንተ ነህ (፪x) የእኔ ትልቅ አንተ ነህ የእኔ ጀግና አንተ ነህ ሁሉን በስርህ አስተዳዳሪ በላይ ለሁሉ ሁሉን ፈጣሪ የግዙፍ ግዙፍ የትልቅ ትልቅ ቃል በማይደፍረው የከፍታ ጥግ አንተ እግዚዓብሔር አንተ ብቻ ነህ ትልቅ መሳዩን ትንሽ ያደረግህ ጀግና መሳዩን ያንበረከክህ ጠቢብ መሳዩን ሞኝ ያደረግህ ያለው መሳዩን ባዶ ያደረግህ የለም ያሉህ የሉም ዛሬም የሚሉህ ነገ አይኖሩም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይገርመኛል ትጋታቸው የከንቱነት ጥበባቸው ከአንተ ውጪ ሕይወት ማሰባቸው አንተው ባበጀኸው አእምሮ ባንተ ጥበብ ተቀምሮ እስትንፋስ ለግሰህ በእፍታህ ባምሳልህ ሰርተኸው ስታበቃ የለህም የሚልህ ማን ነው እኮ የለህም የሚልህ ማን ነው ለመኖርህ የእርሱም መኖር ምስክር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለመኖርህ የእኔም መኖር ምስክር ነው ሉዓላዊነት ከጥንት ከዓለማት በፊት የነበረ አለህ የለህም ቢባል ከመኖር ያልተገደበ እግዚዓብሔር አለህ በማደርያህ እግዚዓብሔር አለህ በዙፋንህ አለህ በማደርያህ አለህ በዙፋንህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ