Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሁሉን በስርህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፊደል ተገጣጥሞ የቱ ቃል ገለጠህ ቃላት ተሰካክተው ምን ቢባል ተረከህ ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ የተባልከው ሁሉ ካንተ በታች ሆኗል ለፍጥረት ሚበዛ ላንተ አቅም አንሶታል ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መጀመሪያም መጨረሻም የሌለህ አልፋ ኦሜጋ ፊተኛም ኋለኛም የሌለህ እግዚያብሄር አንተ ነህ እግዚያብሄር አንተ ነህ የኔ ትልቅ አንተ ነህ የኔ ጀግና አንተ ነህ ሁሉን በስርህ አስተዳዳሪ በላይ ለሁሉ ሁሉን ፈጣሪ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የግዙፍ ግዙፍ የትልቅ ትልቅ ቃል በማይደፍረው የከፍታ ጥግ አንተ እግዚአብሄር አንተ ብቻ ነህ ትልቅ መሳዩን ትንሽ ያረግህ ጀግና መሳዩን ያንበረከክህ ጠቢብ መሳዩን ሞኝ ያደረግህ ያለው መሳዩን ባዶ ያደረግህ የለም ያሉህ የሉም ዛሬም የሚሉህ ነገ አይኖሩም ይገርመኛል ትጋታቸው ለከንቱነት ጥበባቸው ካንተ ውጪን ህይወት ማሰባቸው አንተ ባበጀኸው አእምሮ ባንተው ጥበብ ተቀምሮ እስትንፋስ ሰጥተኸው በእፍታህ በአምሳልህ ቀርጸኸው ስታበቃ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የለህም የሚልህ ማነው??? እኮ የለህም የሚልህ ማነው??? ለመኖርህ የእሱም መኖር ምስክር ነው ለመኖርህ የእሱም መኖር ምስክር ነው ለመኖርህ የእሱም መኖር ምስክር ነው ለመኖርህ የእኔም መኖር ምስክር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሉዐላዊነትህ ከጥንት ከአለማት በፊት የነበረ አለህም የለህም ቢባል ከመኖር ያልተገደበ እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ አለህ በማደርያህ አለህ አለህ በዙፋንህ አለህ አለህ በማደርያህ አለህ አለህ በዙፋንህ አለህ ኧረ አለህ በማደሪያህ አለህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ