Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ካከበርነው ያከብረናል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እምነት ሲለካ በሰፈር ጓዳ ሲፈተሽ በችግር (አሃሃ) ዐይኖች በእምባ ሲሞሉ ኃያል ጉልበቶች ሲላሉ (ኦሆሆ) የሠማይ የምድር ጌታ ሆይ ስንጠፋ አይገድህም ወይ (አሃሃ) ማለት አልቀረም ይሆናል ጌታ ግን ደርሶ አድኖናል (ኦሆሆ) ከእግሩ ስር ዝቅ ብለን ልናከብረው ይገባናል (አሃሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የገባው ሲያመሰግን ያልገባው ሲያጉረመርም ስህተት ፈላጊዎች ሲያሙ እየተራወጡ ሲሻሙ (ኦሆሆ) መገለጥ ከላይ ሲለቀቅ ዲያቢሎስ በታች ሲጨነቅ (እህህ) ዳዊቶች ሲፈነጥዙ ሚልኮሎች ደግሞ ሲያፌዙ (ኦሆሆ) ሁሉም ስራውን ይሰራል ነበር አለ ይኖራል (አሃሃ) እኔም ስራዬን እሰራለው ለአምላኬ እዘምራለሁ (አሃሃ) በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ኃያል ስሙን አከብራለሁ (አሃሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዓለም ሙገሳን ነቀፋን በመስማት ጊዜን አናጥፋ (አሃሃ) ተረት ጨዋታ ይቅርብን አስቸኳይ ስራ አለብን (አሃሃ) መመሪያው በእኛ ከሰራ አይደርስብንም ኪሳራ (አሃሃ) ነገር ሚስጥሩ ደርሶናል ካከበርነው ያከብረናል (አሃሃ) ምሥጋና ስንሰዋለት ማዳኑንም ያሳየናል (አሃሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የገባው ሲያመሰግን ያልገባው ሲያጉረመርም ስህተት ፈላጊዎች ሲያሙ እየተራወጡ ሲሻሙ (ኦሆሆ) መገለጥ ከላይ ሲለቀቅ ዲያቢሎስ በታች ሲጨነቅ (እህህ) ዳዊቶች ሲፈነጥዙ ሚልኮሎች ደግሞ ሲያፌዙ (ኦሆሆ) ሁሉም ስራውን ይሰራል ነበር አለ ይኖራል (አሃሃ) እኔም ስራዬን እሰራለው ለአምላኬ እዘምራለሁ (አሃሃ) በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ኃያል ስሙን አከብራለሁ (አሃሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንፈስ ዘወትር ዝግጁ ነው ሥጋም እንደሆነ ደካማ ነው አሃሃ ፊት ካሳዩት ካዘኑለት አይመቸው አይሞላለት ኤሄሄ እንዳይገፋን በትዕቢቱ መጐሸም ነው መድሃኒቱ አሃሃ ጉድለት ብቻ እየቆጠርን ማጉረምረሙን እንተውና (አሃሃ) ቀና እንበል ጌታን እንይ በምሥጋና ድል አለና (አሃሆ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የገባው ሲያመሰግን ያልገባው ሲያጉረመርም ስህተት ፈላጊዎች ሲያሙ እየተራወጡ ሲሻሙ (ኦሆሆ) መገለጥ ከላይ ሲለቀቅ ዲያቢሎስ በታች ሲጨነቅ (እህህ) ዳዊቶች ሲፈነጥዙ ሚልኮሎች ደግሞ ሲያፌዙ (ኦሆሆ) ሁሉም ስራውን ይሰራል ነበር አለ ይኖራል (አሃሃ) እኔም ስራዬን እሰራለው ለአምላኬ እዘምራለሁ (አሃሃ) በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ኃያል ስሙን አከብራለሁ (አሃሃ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳይጀምረኝ ልጀምረው ዛሬን ከሰጠኝ ልኑረው (አሃሃ) በማለዳ ልነሳና ድምጼን ላውጣ በምሥጋና (አሃሃ) ወፎች ለምን ይቅደሙኝ ላሰማቸው ሳያሰሙኝ (አሃሃ) ቀኑን ልቀድስ ለጌታ በዝማሬ አፌን ልፍታ (አሃሃ) የመምጫውን ቀን ማን ያውቃል ዛሬም ቢሆን ማራናታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የገባው ሲያመሰግን ያልገባው ሲያጉረመርም ስህተት ፈላጊዎች ሲያሙ እየተራወጡ ሲሻሙ (ኦሆሆ) መገለጥ ከላይ ሲለቀቅ ዲያቢሎስ በታች ሲጨነቅ (እህህ) ዳዊቶች ሲፈነጥዙ ሚልኮሎች ደግሞ ሲያፌዙ (ኦሆሆ) ሁሉም ስራውን ይሰራል ነበር አለ ይኖራል (አሃሃ) እኔም ስራዬን እሰራለው ለአምላኬ እዘምራለሁ (አሃሃ) በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ኃያል ስሙን አከብራለሁ (አሃሃ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ