Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ካወቅሁት ጀምሮ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ ያወቅሁት ካወቅሁት ጀምሮ ታሪክ ሲለውጥ በአዲስ አሳምሮ ሰዎችም ሲሉ ሃዘኔን አስረሳኝ የጌቶች ጌታ ነው የይሁዳ አንበሳን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እያሉ ሲመሰክሩ ፣ ጌታ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ፣ አዳነኝ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ፣ ልዩ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ፣ አወጣኝ ከእሳት እያሉ ማን ያልወጣ አለ ከጭንቅ ከፍራቱ አንተን አስገብቶ ጌታ በሕይወቱ ተዐምረኛ ሃይለኛ ነህ የተጣለውን ታነሳለህ (፫x) ተአምረኛ ሃይለእኛ ነህ በፍቅር ልብን ትይዛለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የታሰርኩበትም ሰንሰለት ረገፈ የእስር ቤቱ መዝጊያ ራሱ ተከፈተ አዳነኝጌታዬ መልአኩን ልኩ ነፍስም አልቀረኝ አይ አደራረጉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እያሉ ሲመሰክሩ ፣ ጌታ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ፣ አዳነኝ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ፣ ልዩ ነው ይክበር እያሉ እያሉ ሲመሰክሩ ፣ አወጣኝ ከእሳት እያሉ ማን ያልወጣ አለ ከጭንቅ ከፍራቱ አንተን አስገብቶ ጌታ በሕይወቱ ተዐምረኛ ሃይለኛ ነህ የተጣለውን ታነሳለህ (፫x) ተአምረኛ ሃይለእኛ ነህ በፍቅር ልብን ትይዛለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለ እያሉ ወንድሞች በሆታ ስራህን ያወራሉ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለ እያሉ እህቶች በዕልልታ አንተን ያደንቃሉ ፍቅርህን የቀመሱ በረከትህን ያዩ ከውስጥ ከልባቸው አንተን ያከብራሉ አንተን ያከብራሉ አንተን ያነግሳሉ ቅዱስ ነህ እያሉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ