Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክቡር እግዚአብሔር ሆይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክቡር እግዚአብሔር ሆይ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የህይወቴ ዳኛ አንተ አይደለህም ወይ የህመሜ ፈዋሽ አንተ አይደለህም ወይ እግዚአብሔር ሆይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእግዚአብሔር የዳኔ አረ እንደኔ ማን ነው ባህር ተከፍሎለት በደረቅ የሄደው የረድኤት ጋሻ ሰይፍ ሆኖ ለቀንዴ በአሳዳጆቼ ፊት ከፍ ያለ ነው ቀንዴ ጌታዬ ውዴ እሱ እግዚአብሔር ነው ክቡር እግዚአብሔር ነው ብርቱ እግዚአብሔር ነው የህይወቴን ጨለማ ገለል ያደረገው በብርሃን ተገልጦ ሰላም ይሁን ያለው እግዚአብሔር ነው የአባቶቼ አምላክ የፊት የጥንቶቹ የነቢያት አምላክ የእምነት አርበኞቹ የቅዱሳን አምላክ የነ ሐዋሪያቱ ዛሬም የኔ ጌታ መች ዛለ ጉልበቱ አቤት ብርታቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃሃሃ ዘምሪ ዘምሪ አሃሃሃ ችተቀኚ ለክብሩ አሃሃሃ ብዙ ድንቆች አሉ አሃሃሃ ገና ያልተዘመሩ አሃ አሃ ገና ያልተዘመሩ አሃሃሃ ይለኛል በቀትር አሃሃሃ ይለኛል በማታ አሃሃሃ እየቀሰቀሰ አሃሃሃ ምህረቱ የጌታ አሃ አሃ ፍቅሩ የጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እሱ እግዚአብሔር ነው ክቡር እግዚአብሔር ነው ብርቱ እግዚአብሔር ነው የህይወቴን ጨለማ ገለል ያደረገው በብርሃን ተገልጦ ሰላም ይሁን ያለው እግዚአብሔር ነው ዘምራለሁ እንጂ መች ዘመርኩኝ ገና የጌታዬን ክብር የማዳኑን ዝና ጽድቅ እንደ ፈረደ ለመበለቲቱ ምስኪኑን ከትቢያ ከአመድ ላይ ማንሳቱ በምህረቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃሃሃ ዘምሪ ዘምሪ አሃሃሃ ችተቀኚ ለክብሩ አሃሃሃ ብዙ ድንቆች አሉ አሃሃሃ ገና ያልተዘመሩ አሃ አሃ ገና ያልተዘመሩ አሃሃሃ ይለኛል በቀትር አሃሃሃ ይለኛል በማታ አሃሃሃ እየቀሰቀሰ አሃሃሃ ምህረቱ የጌታ አሃ አሃ ፍቅሩ የጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክቡር እግዚአብሔር ሆይ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የህይወቴ ዳኛ አንተ አይደለህም ወይ የህመሜ ፈዋሽ አንተ አይደለህም ወይ እግዚአብሔር ሆይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ