Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከሙሴ የሚልቅ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአመፅ ተፀንሶ ኃጢአት ሆና እናቱ ሞት ለሆነ አለሙ ሲኦል መደምደሚያው እንዲሆን ለታጨ ታይቶህ መባዘኑ ሩቅ ለነበረ ህዝብ ወደ ግዛትህ መጥሪያ አቁመህ ምልክት ከምድር ዳርቻ ጠራህ በፉጨትህ ያላወቀህን ትውልድ እየተጣደፍን በፍጥነት መጥተናል ድካም ድንዛዜን ፍርሃት ጨለማን ከኛ ላይ ሰብረሃል የተናቅነውን ምርጥ የተጣልነውን ቅዱስ ልትለን ያላፈርህ የጸጋ ሁሉ አምላክ የሆንህ እግዚአብሄር ክቡር ስምህ ይባረክ ምህረት ለወደደ ለሮጠም አይደለ መማርን በምታውቅ በአንተ ለኛ ሆነ ለፍቅርህ ማሳያ ህዝብ ብለህ መረጥከን ለጥፋት ለሆንን የቁጣ እቃዎች ትዕግስትህ ቻለን የህግ መሰጠት የመቅደስ ስርዓት ኪዳን ላልነበረን ውብ የተስፋ ቃላት የጥሉ ግድግዳ ከማዶ ላረገን ዕውር ለስርአትህ አህዛብ ለተባልን ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ የህልውናህን ስፍራ እንዳያይ አይናችን ሆኖን መጋረጃ ከልሎ ሃጥያታችን ይዞን እንዲገባ ከማዶ እንዳንቀር ስለ እኛ ቀደመ ገባ በመካከል ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእንቅፋት ድንጋይ ማሰናከያ አለት አኑሮ በጽዮን አምነው እንዲድኑበት በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን ቅን ፈቃዱ ሆና ጥንት ተወስኖልን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ