Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሱስ ኢየሱስ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥስምክን አላርፍም አልረካም እስካገኝህ አላርፍም አልረጋም እስካገኝህ ውኃ በማጣት እንደደረቀ መሬት አግኝታ እስክትረካ ነፍሴ እያት ስትዋትት ሃይልና ሞገስህ በሞላው መቅደስህ ፍቀድልኝና ልየው ያን ፊትህን እንጨትና ውኃ በሌለበት ቦታ እኔ ግን እሄዳለሁ ውድዬን ፍለጋ አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መድህኔ ጠግቤ እኖራለሁ በሕይወት ዘመኔ አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ ሬድኤቴ ፍቅርህ መድሃኒት ነው ፈውስ ለሕይወቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥምክን አላርፍም አልረካም እስካገኝህ አላርፍም አልረጋም እስካገኝህ የተመኘሁትን ያሰብኩትን ይዤ ግን አልረካሁኝም አለሁኝ ተክዤ ጐተራዬ አልሞላም ፍላጐቴ አልቆመ የውስጠቴን ርሃብ ይሄ አላጠገበም ወደ አንተ እጠራለሁ ሙጥኝ እልሃለሁ ያገኘሁህ ለታ እንዴት እሆናለሁ ሰው መልካም ምግብ በልቶ እንዲጠግብ ነፍሴ ትጠግባለኝ በክብርህ በግርማህ ሰው መልካም ምግብ በልቶ እንዲጠግብ ነፍሴ ትጠግባለኝ ጌታዋን ስታስብ ኢየሱስ የሕይወቴ ፍሰሃ ኢየሱስ ብኖር በበረሃ ኢየሱስ የሕይወቴ ብርሃን ኢየሱስ ባልፍም በጨለማ አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ ሬድኤቴ ፍቅርህ መድሃኒት ነው ፈውስ ለሕይወቴ አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መድህኔ ጠግቤ እኖራለሁ በሕይወት ዘመኔ በመጠበቂያዬ በማማዬ ሆኜ እጠብቅሃለሁ እንዳይህ አምኜ ዝለቴ ድካሜ ይወገድ አፍረቴ በሰፈሬ እንድታልፍ እንድትገባ ቤቴ ባላሰብኩት ሰዓት ባልጠበኩት ቦታ በጊዜ ሰሌዳ በአንተ አቆጣጠር የጠበኩህ ጌታ ድንገት ትመጣለህ ረሃቤን ጥማቴን ያኔ ታረካለህ የጠበኩህ ጌታ ድንገት ትመጣለህ ረሃቤን ጥማቴን አንተው ታረካለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥምክን አላርፍም አልረካም እስካገኝህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ