Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከአንተ ጋር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአንተ ጋር ልኑር አንተ ጋር ከአንተ ጋር ኢየሱስ ልኑር አንተ ጋር ከአንተ ጋር ያለ አንተ አይሆንልኝም ከአንተ ጋር ብቻዬን አያምርብኝ ከአንተ ጋር ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልበላ እጠግባለሁ ከአንተ ጋር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በንጉሥ ጮማ ከኖሩ ቆሎ ቆርጥመው ያደሩ አስር እጅ አማረባቸው ከአንተ ጋራ የወገኑ በምድር ተጨምጭቦልኝ በሰማይ ከምታፍርብኝ ይቅርብኝ ሁሉም ይቅር ከአንተ ጋራ ብቻ ልኑር መራብን አውቃለሁ መጥገብን ማግኘትን አውቃለሁ ማጣትን እኔ ማይሆንልኝ ማያምርብኝ ያላንተ መኖር ነው የታውቅክልኝ ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልበላ እጠግባለሁ ከአንተ ጋር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአንተ ጋር ልኑር አንተ ጋር ከአንተ ጋር ኢየሱስ ልኑር አንተ ጋር ከአንተ ጋር ያለ አንተ አይሆንልኝም ከአንተ ጋር ብቻዬን አያምርብኝ ከአንተ ጋር ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልበላ እጠግባለሁ ከአንተ ጋር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልጠጣ ያረካኛል ከአንተ ጋር ቢቃጠል ወጣትነቴ ቢነድም ለአንተ ጉልበቴ ቢቀናም ክፉ ጠላቴ ለአንተ ብቻ ነው አባቴ የሰው ልጅ ዕድሜ ሰንቃላ ሰማንያ አመት የማይሞላ ድካም ነው ከዚያ በኋላ አልሆንም እኔስ ተላላ ሺህ ዓመት አልኖርም በምድር ኧረ እንደእንፋሎት ነው የሰው ልጅ ዘመን በቃ ለአንተ ክብር ልኑርና ዘመኔን ጨርሰው ጌታ ቀድስና ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልበላ እጠግባለሁ ከአንተ ጋር (፪x) ሙሴ አይቶ ብድራቱን የልጅ ልጅ ንግስናውን ንቆታል ለእግዚአብሔር ብሎ ዋጋውን ክብሩን ተምኖ ኧረ ለእኔ ትልቅ እድል ነው ከአንተ ጋር ብዬ ምኖረው እንኳን አገልጋይ ሆኜ ይበቃል ባሪያ መባሌ የእኔ መጨረሻ ጥግ እርካታዬ መገኘትህ ሲኖር በቤት በጓዳዬ ያን ጊዜ በፍፁም ልቤ ኧረካለሁ ፊትህን እያየሁ ሁልጊዜ እጠግባለሁ ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልበላ እጠግባለሁ ከአንተ ጋር ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል ልኑር ከአንተ ጋር ባልጠጣ ያረካኛል ከአንተ ጋር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ