Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክበር በሉት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዓይኖቼን ወደተራሮች ባቀና ረዳቴ ይመጣል ብዬ ደጅን ብጠና ግን ተራራዎች መልስን ሰጡኝ በዝምታቸው ሚስጥሩ ገባኝ እነርሱም እርዳታ እንደሚያሻቸው ከታራራውም ላይ አሻቅቤ ሳይ በላይ በሠማይ ረድኤቴ መጣ እይተራመደ በደመናት ላይ እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም እንደሌለ ይህንን ስላየሁ የዘለዓለም አምላክ መኖሪያዬ አድርጌዋለሁ (፪x) እንደተፈታች ሚዳቋ እንደተፈታች እንደተፈታች እምቦሳ እንደተፈታች ልውጣ ላይ ልውረድ ታች ነፍሴ ሃሴት ስላረገች ቧረቀች ፈነደቀች ነፍሴ ሃሴት ስላረገች (፪x) እስቲ ክበር በሉት ክበር እስቲ ንገሥ በሉት ንገሥ ጌታን ክበር በሉት ክበር ጌታን ንገሥ በሉት ንገሥ እጅግ ደስ ይለኛል ሥሙ ሲወደስ ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ (፪x) ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ ክበር ክበር ክበር ንገሥ ንገሥ ንገሥ ይክበር ይክበር ይክበር ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ በእኔና በሞት መካከል አንድ እርምጃ ቀርቶ እርሷንም ተራምዶ ውጦ ሊያስቀረኝ እጅጉን ጓግቶ በጠላትም ሰፈር በቃ ሽንፈቴ ተረጋገጠ ግን ረዳቴ መጣ በቅጽበት ነገሩ ተገለበጠ ሊሰለጥንብኝ ባለው ቀን ጠላቴ ሰለጠንኩበት ለእኔ በቆፈረው ጉድጓድ እርሱ ተቀበረበት ድል አድራጊው ጌታ ድል እያደረገ በሰልፉ መሃል በምሥጋና ነዶ በምርኮ ብዛት ያዘምረኛል/ያዘልለኛል (፪x) እንደተፈታች ሚዳቋ እንደተፈታች እንደተፈታች እምቦሳ እንደተፈታች ልውጣ ላይ ልውረድ ታች ነፍሴ ሃሴት ስላረገች ቧረቀች ፈነደቀች ነፍሴ ሃሴት ስላረገች (፪x) እስቲ ክበር በሉት ክበር እስቲ ንገሥ በሉት ንገሥ ጌታን ክበር በሉት ክበር ጌታን ንገሥ በሉት ንገሥ እጅግ ደስ ይለኛል ሥሙ ሲወደስ ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ (፪x) ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ (፫x) ንገሥ ንገሥ ንገሥ ይክበር ይክበር ይክበር ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ