Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክበር እላለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነግቶ እስከሚመሽ መሽቶም እስኪነጋ ስላንተ ብጫወት ስላንተ ባዎጋ እኔ አይሰለቸኝም አልታክትም ከቶ ምላሴም አይደክም ፍቅርህን አውግቶ አመሰግናለሁ ደግሜ ደግሜ እጅግ በገነነው ዙፋንህ ሥር ቆሜ በተመረጠ ቃል በሚጣፍጥ ዜማ የከንፈሬን ፍሬ መዝሙሬን ላሰማ ክበር እላለሁ (፫x) ስትከብር እጠግባለሁ ንገሥ እላለሁ (፫x) ስትነግሥ እረካለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየደጋገሙ ሥሙን ለሚያነሱ የሚወዱትን ነው የሚያሞጋግሱ እኔም በአንተ ፍቅር ስለተያዝኩኝ ነግቶ እስከሚመሽ እጣራለሁኝ (፪x) ጌታ እላለሁኝ አምላኬ እላለሁኝ ወዳጄ እላለሁኝ ረዳቴ እላለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነግቶ እስከሚመሽ መሽቶም እስኪነጋ ስላንተ ብጫወት ስላንተ ባዎጋ እኔ አይሰለቸኝም አልታክትም ከቶ ምላሴም አይደክም ፍቅርህን አውግቶ አመሰግናለሁ ደግሜ ደግሜ እጅግ በገነነው ዙፋንህ ሥር ቆሜ በተመረጠ ቃል በሚጣፍጥ ዜማ የከንፈሬን ፍሬ መዝሙሬን ላሰማ ክበር እላለሁ (፫x) ስትከብር እጠግባለሁ ንገሥ እላለሁ (፫x) ስትነግሥ እረካለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳይሰላቹና ፍፁም ሳይታክቱ ክብርን ይሰጡሃል በላይ መላዕክቱ እኔም ባለሁበት ድንኳን በጓዳዬ ለምወድህ ጌታ ይኸው ምሥጋናዬ (፪x) ይብዛልህ ወብ አምልኮዬ ይብዛልህ ወብ ዝማርዬ ይብዛልህ ውብ ዕልልታዬ ይብዛልህ ውብ ምሥጋናዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነግቶ እስከሚመሽ መሽቶም እስኪነጋ ስላንተ ብጫወት ስላንተ ባዎጋ እኔ አይሰለቸኝም አልታክትም ከቶ ምላሴም አይደክም ፍቅርህን አውግቶ አመሰግናለሁ ደግሜ ደግሜ እጅግ በገነነው ዙፋንህ ሥር ቆሜ በተመረጠ ቃል በሚጣፍጥ ዜማ የከንፈሬን ፍሬ መዝሙሬን ላሰማ ክበር እላለሁ (፫x) ስትከብር እጠግባለሁ ንገሥ እላለሁ (፫x) ስትነግሥ እረካለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሥምህ በከንፈሬ ላይ እጅግ ጣፍጦኛል ባስታወስኩት ቁጥር ደስ ደስ ይለኛል አንዳንዴም ስደክም አቅም ሲከዳኝ አምላኬን ስጠራው እበረታለሁኝ (፪x) ጉልበቴ እላለሁኝ ብርታቴ እላለሁኝ ድጋፌ እላለሁኝ ምርኩዜ እላለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነግቶ እስከሚመሽ መሽቶም እስኪነጋ ስላንተ ብጫወት ስላንተ ባዎጋ እኔ አይሰለቸኝም አልታክትም ከቶ ምላሴም አይደክም ፍቅርህን አውግቶ አመሰግናለሁ ደግሜ ደግሜ እጅግ በገነነው ዙፋንህ ሥር ቆሜ በተመረጠ ቃል በሚጣፍጥ ዜማ የከንፈሬን ፍሬ መዝሙሬን ላሰማ ክበር እላለሁ (፫x) ስትከብር እጠግባለሁ ንገሥ እላለሁ (፫x) ስትነግሥ እረካለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ