Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክበር ትልሃለች"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዳኝ ነህ ከእስራት ምትፈታ ለጠላጥህ የማትረታ የኔን ነፍስ ከጠላት ተሟግተህ አዳንካት ከእስራቷ ፈተህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (፪x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከነኃጥያቴ ያኔ ወደድከኝ ዘላለም ያንተው አደረከኝ ጌታ ሆይ በእውነት ፍቅር ነህ እኔን የሚወድድ ልብ አለህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (፪x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኔ ሩጫ ውጊያው ከንቱ ነው ሰልፉ የአንተ ነው አምናለሁ ቆሜ ማዳንህን እያየሁ ለነገም ተስፋ አደርግሃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (፪x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማዳኑ ለሚፈሩት ቅርብ ነው ምህረቱ እስከልጅ ልጆች ነው እኔም ሳላቋርጥ እጠራሃለሁ ክብርህንም እንዳይ አምናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያዳንካትም ነፍሴ ሁልጊዜ ሁሌ ሁልጊዜ ክበር ትልሃለች ጌታ እየሱሴ (፪x) ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከልብ የማይጠፋ ዉለታ አለብኝ ጌታዬ ለኔ ያደረገልኝ በእድሜ ዘመን ሁሉ እገዛለታለሁ በቤቱም ሁሌ አዘማለሁ ተመስገን እለዋለሁ ከእግሩ ስር አሰግዳለሁ (፪x) ምስጋናዬ ይብዛልህ ክበርልኝ ዛሬም አይነስብህ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ሆይ ለአንተ የምሰጠው ጠዋት ማታ ወዳንተ ማሳርገው ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ በስራህ ነው ጌታ በስራህ በአዲስ ዝማሬ በአፌ የጨመርህ ልቤን በደስታ ስለሞላኸው ሁሌ ለአንተ እንድዘምር ነው ተመስገን እልሃለሁ ከእግሩ ስር አሰግዳለሁ (፪x) ምስጋናዬ ይብዛልህ ክበርልኝ ዛሬም አይነስብህ ይድረስልህ (ሃሌሉያ) አምላኬ ሆይ ለአንተ የምሰጠው ጠዋት ማታ ወዳንተ ማሳርገው ክበር ክበርልኝ ጌታዬ ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥልኝ ጌታዬ ንገሥ ንገሥልኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ