Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክብር ይሁን ለስሙ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን ለስሙ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1/ በፈረስ ውድድር ወደ ትግሉ ሜዳ ሁሉም ተሰማርቶ ድንገት ድል ቢሰማ ተብሎ ቢጠየቅ "ማነው ያሸነፈው?" ፈረስና ጌታው አንድ ላይ ተቀምጠው "እኔ ነኝ!" 'ሚለውን እስኪ ይጠየቅ ማነው? ጌታው አይደለም ወይ ፈረሱን እያየው? እንዲህ ሲል ሰማሁት፣ እንዲህ ሲል አምላኬ "ድል አድርጌያለሁኝ፤ እኔማ በራሴ" ስለዚህ ስንኖር በዚህች ምድር ላይ አምላክ እንዳለው ሰው እንደ ተወካይ ስለእኛ ለሞተው ደግሞ ለተነሳው የእርሱን ክብር እንጂ የእኛን ስም እንርሳው!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን፤ ለዝናው! ክብር ይሁን፤ ለስሙ! ክብር ይሁን፤ ዘለዓለም! ክብር ለተገባው! ክብር ይሁን፤ ለዝናው! ክብር ይሁን፤ ለስሙ! ክብር ይሁን፤ ዘለዓለም! ክብር ለተገባው!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2/ በሩጫ ውድድር ወደ ሩጫው ሜዳ ሁሉም ተሰማርቶ ድንገት ድል ቢሰማ ቶሎ የሚይዙት ሮጠው ይሄዱና ባንዲራውን አይደል ሊለብሱት በተርታ? የወከላቸውን አገር መቼ ረሱ ለስማቸው ብቻ አይሮጡም እነርሱ እንዲህ ሲል ሰማሁት፣ እንዲህ ሲል አምላኬ "ድል አድርጌያለሁኝ፤ እኔማ በራሴ" ስለዚህ ስንኖር በዚህች ምድር ላይ አምላክ እንዳለው ሰው እንደ ተወካይ ስለእኛ ለሞተው ደግሞ ለተነሳው የእርሱን ክብር እንጂ የእኛን ስም እንርሳው!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን፤ ለዝናው! ክብር ይሁን፤ ለስሙ! ክብር ይሁን፤ ዘለዓለም! ክብር ለተገባው! ክብር ይሁን፤ ለዝናው! ክብር ይሁን፤ ለስሙ! ክብር ይሁን፤ ዘለዓለም! ክብር ለተገባው!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(የኔ ጌታ) መሆን ያማረህን (የኔ ኢየሱስ) እኔ ስኖር በምድር (የኔ ጌታ) በእኔ አልፈህ ሁንብኝ (የኔ ኢየሱስ) ኢየሱስ ይኸውነኝ (የኔ ጌታ) መሆን ያማረህን (የኔ ኢየሱስ) እኔ ስኖር በምድር (የኔ ጌታ) በእኔ አልፈህ ሁንብኝ (የኔ ኢየሱስ) ኢየሱስ ይኸውነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
3/ ኢየሱስ ተቀምጦባት በዚያች ውርንጭላ ወደ ኢየሩሳሌም በክብር ሲገባ "ሆሣዕና!" ሲባል ሲዘመር ለክብሩ ዘንባባው ሲነጠፍ ሁሉም "ኦሆ!" እያሉ ብትረግጠውም እንኳን ውርንጭላዪቱ ያነጠፉለትን ሲገባ ንጉሡ ለእርሷ አይደለም ከቶ ይኼ ሁሉ ሙገሳ በፊት ማን አይቷታል ባለችበት ታስራ? እኛንም ኢየሱስ ከፈታን ለክብሩ ልቡ ከወደደ ሊሠራብን እርሱ ጌታ መርጦን እንጂ ምን ተገኝቶ በእኛ? የማንጠቅም ባሮች አይደለን ወይ እኛ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን፤ ለዝናው! ክብር ይሁን፤ ለስሙ! ክብር ይሁን፤ ዘለዓለም! ክብር ለተገባው! ክብር ይሁን፤ ለዝናው! ክብር ይሁን፤ ለስሙ! ክብር ይሁን፤ ዘለዓለም! ክብር ለተገባው!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
4/ ሁለት ባሮች ታግለው በጥንቱ ጨዋታ አንደኛው ሲሸነፍ አንዱ ድል ሲነሳ ሕዝቡ ይነሳና ለአሸናፊው ጌታ ይጨፍርለታል ባሪያው እየሰማ ምንም ቢያሸንፍ ባሪያው በጉልበቱ ጌታው ዋጋ ከፍሎ አድርጐታል የራሱ እንዲህ ሲል ሰማሁት፣ እንዲህ ሲል አምላኬ "ድል አድርጌያለሁኝ፤ እኔማ በራሴ" ስለዚህ ስንኖር በዚህች ምድር ላይ አምላክ እንዳለው ሰው እንደ ተወካይ ስለእኛ ለሞተው ደግሞ ለተነሳው የእርሱን ክብር እንጂ የእኛን ስም እንርሳው!
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን...
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ