Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክብር ይሁን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሁን ክብር x8 በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር x4 ሀጢያተኛውን አስበኸዋል በደምህ አጥበህ አንፅተኸዋል ከፃድቃን ማህበር ቀላቅለኸዋል ከሳሹ ጠላት ዲያብሎስ አፍሮአል ለዚህ ለስራህ ምን ይከፈላል ክብር ይሁን ክብር x2 በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር x4 ደረቁን ምድር አረስርሰሀል የተራቆተውን አንተ አልብሰሀል በታሪክ ማህደር ያልታወቀውን አንተ አስጠግትህ አገነንክ ስሙን ጌታዬ ክብሩ ለአንተ ይሁን ዙፋኑ ከጥንት ከዘላለም ብርቱ ተዋጊ እንዳንተ የለም የጠላት ምክሩን አፍርሰኸዋል ባንድላይ መጥተው ተበትነዋል ጌታ ሆይ ላንተ ክብር ይገባሀል ክብር ይሁን ክብር x2 በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር x4
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በኃይል ቢሆን እንዳንተ ማነው ኃይል በክብር ቢሆን እንዳንተ ማነው ክቡር በስልጣን ቢሆን እንዳንተ ማነው ባለስልጣን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ኃያል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር ይሻራል ውበት ይጠፋል ሃብትም ይበናል አበባው ረግፎ ሲጠወላልግ ትላንት ያየነው ለዛሬ ሲደርቅ አንተ ብቻ አትለዋወጥ እጅግ ዕጹብ ድንቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በኃይል ቢሆን እንዳንተ ማነው ኃይል በክብር ቢሆን እንዳንተ ማነው ክቡር በስልጣን ቢሆን እንዳንተ ማነው ባለስልጣን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ኃያል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምድር ክበቦች ላይ የሚራመድ ሰማይ ተቀምጦ ምድር የሚረግጥ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ያለ ጌታ እንዳንተ ማነው በቀን በማታ አንተ ብቻ ትላንትም ዛሬም የሁሉ ጌታ የእስራኤል ታቦት ጠላቶች ማርከውት አማሌቅ መሃል ይቀመጥ ብለው አማልክት ሁሉ ሲሰባበሩ ዳጐን ሲወድቅ ሲናቅ ባገሩ የእስራኤል ታቦት በአሸናፊነት ገባ በክብሩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በኃይል ቢሆን እንዳንተ ማነው ኃይል በክብር ቢሆን እንዳንተ ማነው ክቡር በስልጣን ቢሆን እንዳንተ ማነው ባለስልጣን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ኃያል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ