Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክብራችን አንተ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌታችን ውበታችን ነህ ጌታ አባታችን በጨለማ ላይ የምታበራ የንጋት ኮኮብ አንተ ነህና ከፍ በል የይሁድ አንበሳ ሞተን ገዳይ የዳዊት ዘር ነህ አንተ እልሻዳይ ሲኦል ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ ከፍ በል የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ የእኔ ደስ ይለኝ ደስ ደስ አለኝ (፪x) አይቻለሁ በምድር ላይ የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥግ የበላይ ሁሉም ገደብ ለካ አለው የእኔ ጌታ በቻ አቻ የሌለው አቻ የሌለው (፫x) ኢየሱስ ነው ወደር የሌለው (፫x) ኢየሱስ ነው ምድር አልቻለችም አለቃዋን ይዛ መለሳ አጠፋችው ፈጣሪዋን ታዛ ዓለምና ሰይጣን መድር ያልቻለው የእኔ ኢየሱስ በቻ ነው አቻ የሌለው አቻ የሌው ወደር የሌለው ኢየሱሴ ብቻ ሞት ያልበገረው አቻ የሌለው ወደር የሌለው (፫x) አይቻለሁ በምድር ላይ የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥግ የበላይ ሁሉም ገደብ ለካ አለው የእኔ ጌታ በቻ አቻ የሌለው አቻ የሌለው (፫x) ኢየሱስ ነው ወደር የሌለው (፫x) ኢየሱስ ነው እግሩ እንደ ጋለ ናስ ዐይኖቹ ነበልባል ነው እርሱን ተመልክቶ የሚቆም ሰው ማነው ስንቱ ጀግና ሞቶ መቃብር ሲቀር ኢየሱስ ተነስቷል አርጓል በክብር ንጉሠ ነገሥት ነው ያለ የነበረ ወድፊትም ይኖራል ገና እየከበረ እየተከበረ ገና እየከበረ (፪x) ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌታችን ውበታችን ነህ ጌታ አባታችን በጨለማ ላይ የምታበራ የንጋት ኮኮብ አንተ ነህና ከፍ በል የይሁድ አንበሳ ሞተን ገዳይ የዳዊት ዘር ነህ አንተ እልሻዳይ ሲኦል ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ ከፍ በል የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ የእኔ ደስ ይለኝ ደስ ደስ አለኝ (፪x) አይቻለሁ በምድር ላይ የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥግ የበላይ ሁሉም ገደብ ለካ አለው የእኔ ጌታ በቻ አቻ የሌለው አቻ የሌለው (፫x) ኢየሱስ ነው ወደር የሌለው (፫x) ኢየሱስ ነው ለክብሩ ለኃይሉ ቢዘመር ለስሙ ቢወራ በምድር አይበቃም ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር (፫x ) አለኝ ዘምር ለእግዚአብሔር (፫x ) አለኝ ዘምር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ