Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክብርህን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሰው ምኞቱ ብዙ ነው ሌት ተቀን በልቡ ሚያስበው ዓይን ከማየት አይጠግብም ጆሮም ከመስማት አይሞላም እኔ ግን ክብርህን ማየት ነው ጥማቴ ክብርህን ማየት ነው ጉጉቴ በዚች ምድር ሳለች ሕይወቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአንተ ሚያገኘውን ፈልጐ የመጣ ከእጅህ ተቀብሎ ዳግመኛ ላይመጣ እንደልቡ መሻት ሁሉን ብትሰጠው አንተ ከሌለኸው ምንኛ ምስኪን ነው (፪x) ሰው ዓለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምን ይረባዋል ምን ይጠቅመዋል የዚህ ምድር ክብር መች ከልኩስ ያልፋል ምን ይረባዋል ምን ይጠቅመዋል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሰው ምኞቱ ብዙ ነው ሌት ተቀን በልቡ ሚያስበው ዓይን ከማየት አይጠግብም ጆሮም ከመስማት አይሞላም እኔ ግን ክብርህን ማየት ነው ጥማቴ ክብርህን ማየት ነው ጉጉቴ በዚች ምድር ሳለች ሕይወቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደሰው ወግ ልማድ ዓመታት ቆጥሬ ማለፍ አልፈልግም ተራ ኑሮ ኖሬ የተጠራሁለት የክብር ጥሪ ነው ማቅለል አልፈልግም እንደዋዛ ላየው እንደቀልድ ላየው ሰው ዓለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምን ይረባዋል ምን ይጠቅመዋል የዚህ ምድር ክብር መች ከልኩስ ያልፋል ምን ይረባዋል ምን ይጠቅመዋል ለፍቶ ያከማቸው ጐተራው ሲሞላ የማይቆርጠው ጥሙ ደግሞ ሲለው ሌላ ሲባክን ይኖራል ርጋታን ፍለጋ ከእረፍት ውኃ ምንጭ ቀርቦ ሳይጠጋ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ