Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክብሬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምሥጋና ወደመቅደሱ እገባለሁ ከልቤ ሆኜ እቀኛለሁ ያከበረኝን ሰው ያረገኝን አምላኬን አመልከዋለሁ በምሥጋና ወደመቅደሱ እገባለሁ ከልቤ ሆኜ እቀኛለሁ የወደደኝን አዎ የሞተልኝን ኢየሱሴን አከብረዋለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ኢየሱስ (፬x) ኢየሱስ ኢየሱስ (፬x) ኢየሱሴ ክብሬ ማረጌ ኢየሱሴ የአብ ስጦታ ኢየሱሴ ነህ ዝርግፍ ጌጤ ኢየሱሴ ውበቴ ጌታ ኢየሱሴ የምትወደድ ኢየሱሴ ፍቅር እኮ ነህ ኢየሱሴ አሳዳጊዬ ኢየሱሴ ይቧረክ ስምህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚያንኳኳ መልስ ሽቶ ማን አፈረ አንተን ጠርቶ ማን አፈረ አንተን ጠርቶ (፪x) ልመናውን ሰማህለት ሸክሙን አንተ ወሰድክለት ሸክሙን አንተ ወሰድክለት (፪x) ተደንቂያለሁ በማዳንህ ተነገሮ አያልቅም ድንቅ ስራህ መፍቻው ተገኝቶ የእንቆቅልሹ ሌላ ሰው ሆኗል ዮሴፍ ትንሹ ተዐምር ነው ስራህ ጌታዬ ከፍ በል በምሥጋናዬ ድንቅ ነው ስራህ ጌታዬ ከፍ በል በምሥጋናዬ ከፍ በል በምሥጋናዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የቱን ትቼ የቱን ላውራ ኢየሱሴ የአንተን ስራ (፪x) ባይመጥንም ምሥጋናዬ ይኸውልህ አባብዬ (፪x) ሰው የናቀውን የገፋውን መቼ ተውከው ብቸኛውን መቼ ተውከው ብቸኛውን (፪x) አከበርከው በአደባባይ ትዕዛዝ ወጣለት ከሠማይ ትዕዛዝ ወጣለት ከሠማይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይቻለሁኝ ስትረዳ ከጐኑ ስትሆን ለተጐዳ እጄን በእጆችህ ይዘህ መራህ ያልገመትኩትኝ ክብር አሳየኸኝ ማረጌ ክብሬ ኢየሱሴ ላምልክህ ከልብ ከነፍሴ ማረጌ ክብሬ ኢየሱሴ ላድንቅህ ከልብ ከነፍሴ ላምልክህ ከልቤ ኢየሱሴ ላምልክህ ከልብ ከነፍሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱሴ የመዳን ቀንዴ ኢየሱሴ መታመኛዬ ኢየሱሴ አንተ ነህ ውዴ ኢየሱሴ ወንድም ጋሻዬ ኢየሱሴ ምትክም የለህ ኢየሱሴ የፍቅር ምርጫዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ