Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ክብሩ ለእግዚአብሔር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለቀብር ሲዘጋጅ ሰው ሬሳ ተብሎ ትንሳኤ ሲሰጠው ሕይወት ተቀጥሎ አንዳች እጣ አለበት የሰው ልጅ ብቃቱ ሙታንን ላስነሳ ክብር ይሁንለቱ ክብሩ ለእግዚአብሔር (፫x) በባሪያዎቹ ላይ እየተገለጠ በሽታን ከሕዝቡ ደዌን ለፈወሰ ክብሩ ለእግዚአብሔር (፪x) አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ (፪x) ተዓምራትን በእጁ ሲሰራ ባይኔ አይቻለሁ አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ አውቀዋለሁ ጌታን አውቀዋለሁ (፫x) ጠላቶቼን እንደገለባ ሲያቃጥላቸው በዓይኔ አይቻለሁ ጌታን አውቀዋለሁ የክፋቱ ሸንጐ በዘንዶ ሲመራ ተገርስሶ ወድቆ ክቡር ሥም ሲጠራ ደጋግመን ሰምተናል ተቃጥለናል ሲሉ ነግቶለት ሲቦርቅ የመሸበት ሁሉ ክብሩ ለእግዚአብሔር (፫x) በሰማይም በምድሩ ለእርሱ ይሁን ክብሩ ክብሩ ለእግዚአብሔር (፫x) በሰማይም በምድሩ ለእርሱ ይሁን ክብሩ ክብሩ ለእግዚአብሔር (፫x) በሰማይም በምድሩ ለእርሱ ይሁን ክብሩ ክብሩ ለእግዚአብሔር (፫x) በሰማይም በምድሩ ለእርሱ ይሁን ክብሩ በባሪያዎቹ ላይ እየተገለጠ የቃሉን እምነት ለሕዝቡ አስተማረ ክብሩ ለእግዚአብሔር በባሪያዎቹ ላይ እየተገለጠ ወንጌልን ለትውልድ ለዓለም ሰበከ ክብሩ ለእግዚአብሔር ለአያሌ ዘመዓት ህመም ያሰቃዩ በባለ መድኃኒት መፍትሄ አላገኙ ደዊው ተፈወሰ ወደ ኢየሱስ መጥቶ ቀምበሩ ተሰብሮ ፍፁም ነጻ ወጥቶ ሃኩሙ ኢየሱስ ነው (፫x) በሽታውን ያዳነው ሃኪሙ ኢየሱስ ነው ሃኩሙ ኢየሱስ ነው (፫x) በሽታውን ያዳነው ሃኪሙ ኢየሱስ ነው አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ (፪x) ተዓምራትን በእጁ ሲሰራ ባይኔ አይቻለሁ አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ አውቀዋለሁ ጌታን አውቀዋለሁ (፫x) ጠላቶቼን እንደገለባ ሲያቃጥላቸው በአይኔ አይቻለሁ ጌታን አውቀዋለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ