Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከፍ ባለው ዙፋን ላይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በረጅምና ከፍ ባለው ዙፋን ላይ ለተቀመጠው በሞገሱ በሰማይ ስሙም እግዚአብሔር ያማልክቶች አምላክ ይብዛለት ክብር ዘላለም ይባረክ ወፎቹ ሲንጫጩ ጠዋት በማለዳ ከጣራዬ በታች ካለሁበት ጓዳ የቀኑ ጅማሬ የምስጋና እፍታ ተነስቼ ልስጠው ለሚወደኝ ጌታ በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ይቀስቀሱ ጌታዬን ለማምለክ ድምፃቸውን ያንሱ ስሙን የሚያከብር የማለዳ አምልኮ ከማደሪያው ይግባ ቅዱስ ስሙን ባርኮ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አበዛለታለው አምልኮ አበዛለታለው ምስጋና ለዚ ለገናና አበዛለታለው ዝማሬ አበዛለታለው እልልታ ለሚወደኝ ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በረጅምና ከፍ ባለው ዙፋን ላይ ለተቀመጠው በሞገሱ በሰማይ ስሙም እግዚአብሔር ያማልክቶች አምላክ ይብዛለት ክብር ዘላለም ይባረክ የዘላለም ንጉስ የዘላለም ጌታ ማንም በማይቀርበው የክብር ከፍታ በአእላፋት ቅኔ ዜማ ሃሌሉያ እየተመለከ ሚኖር በማደሪያው እኔም በዘመኔ ከትውልዴ ጋራ የጌታን በጎነት ፅድቁን እንዳወራ የከበረን እድል አግኝቻለሁና ይገባዋል ልበል ለስሙ ምስጋና እርሱ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ የጌቶች ጌታ ደግሞ ሚገባው ዝማሬ እልልታ ዝማሬ እልልታ እርሱ አምላክ ነው ሃያል ገናና ሃያል ገናና ደግሞ ሚገባው ክብር ምስጋና ክብር ምስጋና የሚገባው ነው ክብር ምስጋና/4
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አበዛለታለው አምልኮ አበዛለታለው ምስጋና ለዚ ለገናና አበዛለታለው ዝማሬ አበዛለታለው እልልታ ለሚወደኝ ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርሱ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ የጌቶች ጌታ ደግሞ ሚገባው ዝማሬ እልልታ ዝማሬ እልልታ እርሱ አምላክ ነው ሃያል ገናና ሃያል ገናና ደግሞ ሚገባው ክብር ምስጋና ክብር ምስጋና የሚገባው ነው ክብር ምስጋና/4
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ