Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከፍ በል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በዚያ በክፉ ቀን በጨለማ (፪x) እግዚአብሔር ብቻ ጩኸቴን ሰማ (፪x) ደጃፌን ዘግቼ ያኔ የነገርኩህ (፪x) ያን ቀን ታስቦልኝ በእርሱ በዓይኔ አየሁህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት ጌታዬ ምስኪኑን ሲረዳ አቤት ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ አየሁ ጌታዬ ምስኪኑን ሲረዳ አየሁ ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ ጌታንማ በእምነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) እርካታዬ ስትከብር ሳይ (፪x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) ተድላዬ ስትከብር ሳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በጉባኤ መሃል ስትከብር እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ሕዝብህ ሲያደንቅህ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ አምሮብህ ተውበህ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) ሹመቴ ስትከብር ሳይ (፪x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) ድምቀቴ ስትከብር ሳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ችግረኛ ሲጮህ ሰምተህ ዝም አትልም (፪x) የምስኪኑን ውድቀት አይተህ እንዳላየህ አትሆንም (፪x) እጅህን ዘርግተህ ሁሉን ትረዳለህ (፪x) አደራረግህ ግሩም ነው ከሰው ልዩ ነህ (፪x) አቤት ጌታዬ ምስኪኑን ሲረዳ አቤት ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ አየሁ ጌታዬን ምስኪኑን ሲረዳ አየሁ ኢየሱሴ ሲደርስ ለተጐዳ እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ ጌታንማ በእምነት ለሚጠሩ የቅርብ እንጂ አይደለም የሩቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) እርካታዬ ስትከብር ሳይ (፪x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) ተድላዬ ስትከብር ሳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መቃብር ተከፍቶ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ድንጋይ ተንከባሎ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ዲያቢሎስ ሲረገጥ እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችላለሁ ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) ሹመቴ ስትከብር ሳይ (፪x) ከፍ በል ከሁሉ በላይ (፪x) ድንቀቴ ስትከብር ሳይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ