Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከፍታዬን ልያዝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጠላቶች ቁጣ ቢነድም በላዪ ከእነርሱ ይበልጣል አዎ የጠራኝ ጌታዬ ልቤም አይደነግጥ በወጀቡ ብዛት መንገድ ላይ አይጥለኝም ጌታ እኔ የታመንኩበት (፪x) ወጀቡን አይቼ ፀጋዬን አልጥልም የከበረውን ነገር አዎ ለውሾች አልሰጥም እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ጉልበቴ አይላላም በጠላቴ ዛቻ እኔ ስፍራዬን አልለቅም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍታዬን ልያዝ ተራራውን እግዚአብሔር ለእኔ ያየልኝን አልደከምኩም ዛሬም ጉልበታም ነኝ የሰማሁት ወንጌል አላረጀም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዮርዳኖስን አይተው እህ ሰዎች ብዙ ቢሉ እኔ እሻገራለሁ ሰምቻለሁ ቃሉን አዬ ሰምቻለሁ ቃሉን ካየልኝ በረከት እህ ከግቤ ላይ ሳልደርስ ኦሆ ወጀቡን አይቼ እኔስ አልመለስም አዬ እኔስ አልመለስም እልፍ በል ያለኝ ጌታ ከእኔ ጋር ነው መንገዴን ጀምሬ እንዴት እመለሳለሁ ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉ ይበልጣል ልቤም ላይደነግጥ ይህን ቃል አምኖታል ኧረ እንዴት ይሆናል እህ ብዬ አልጠራጠር ኦሆ እግዚአብሔር ከሰጠኝ ተራራማውን አገር አዬ ተራራማውን አገር ፈርቼ አልመለስም እህ ረጃጅሞቹን ኦሆ እገጥማቸዋለሁ ጠርቼው አምላኬን አሄ ጠርቼው አምላኬን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እልፍ በል ያለኝ ጌታ ከእኔ ጋር ነው መንገዴን ጀምሬ እንዴት እመለሳለሁ ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉ ይበልጣል ልቤም ላይደነግጥ ይህን ቃል አምኖታል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ