Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከፊት ሁን ኢየሱሴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ናና ከፊት ሁን ኢየሱሴ ክብሬ ነህ አትሆንም ከኋላዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰው መሃል ድፍረቴ በሰው መሃል ድምቀቴ በሰው መሃል ሕይወቴ በሰው መሃል ውበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በማይጠቅም በማይረባ ነገር ልለውጠው አልችልም የዘለዓለም ክብሬን እርሱ ነው ከመሬት አንስቶ ያሳመረው ሕይወቴን ሞገሱን አፍሶ ዛሬ ላየኝ ሰው ጌታ እንደዚህ ሰርቶ ማለት አልችልም እጄ አደረገችው እኔ አሳያለሁ ኢየሱስ ነው ብዬ አልደብቀውም ክብሬን ከኋላዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእርሱ እኮ ነው (በጌታ) ፣ ክብር ያየሁት (በጌታ) ያንን ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ) ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ) ክብሬ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ አማረ (በጌታ) ለክብሬ (አለኝ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ዛሬ) ኢሄው እልልታ (አለኝ ዛሬ) ፣ ኢሄው ምሥጋና (አለኝ ዛሬ) ኢሄው ሙገሳ (አለኝ ዛሬ) ፣ ኢሄው ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የክብር የሞገስ አክሊሌ ኢየሱስ ሆኖ መጣልኝ ሊለውጥ ታሪኬን አይችልም ልቤም መራቅ ከእርሱ እንዴት ሊሆንለት ነው ዘንግቶት ሞገሱን ሙሽራ ጌጧን ደግሞ ዝርግፍ ጌጧን ትረሳለች ወይ ውብ ያደረጋትን እርሷ ካልረሳች እኔ እንዴት ብዬ ነው ውብ ያደረገኝን ኢየሱስን ምረሳው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእርሱ አይደል ወይ (በጌታ) ፣ ክብር ያየሁት (በጌታ) ያንን ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ) ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ) ክብሬ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ አማረ (በጌታ) ለክብሬ (አለኝ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ዛሬ) ኢሄው እልልታ (አለኝ ዛሬ) ፣ ኢሄው ምሥጋና (አለኝ ዛሬ) ኢሄው ሙገሳ (አለኝ ዛሬ) ፣ ኢሄው ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤ እምቢ ይለኛል (ሌላ) ፣ አላይ ወደ ኋላ (ሌላ) ዓለም አትናፍቀኝ (ሌላ) ፣ ኢየሱሴን ብቻ (ሌላ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለክብሬ (አለኝ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ዛሬ) ምሥጋና (አለኝ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ዛሬ) ኢሄው እልልታ (አለኝ ዛሬ) ፣ ኢሄው ምሥጋና (አለኝ ዛሬ) ኢሄው ሙገሳ (አለኝ ዛሬ) ፣ ኢሄው ለጌታ (አለኝ ዛሬ) (፪x) አለኝ (አለኝ ዛሬ) ፣ እህህህ (አለኝ ዛሬ) አለኝ (አለኝ ዛሬ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ