Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላምህ በዝቶልኛል አንተን ከአገኘሁ ጀምሮ ሕይወቴ ተለውጧል ተቀይሯል የእኔስ ኑሮ አንተን በመከተሌ ከአንተም ጋር በመሆኔ ተጸጽቼ አላውቅም ጌታ አንተን በማመኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሕይወትን መንገድ አሳየኽኝ ከፊትህ ጋር ደስታ አጠገብከኝ መልካምነትህን አበዛህ በዘመኔ ከሁሉም በላይ ሆንክልኝ መድህኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ ከሁሉ በላይ ነህ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ (፪x) የጐደለብኝ የለም ሁሉ ሞላልኝ እንጂ በረከት እንደሁ አያልቅም ከአንተ ቤት ከአንተ ደጅ የሰላም አለቃ ሆይ የሰላሜ ምንጭ ነህ ማንም አይመጥንህም ከምርጦች ሁሉ ልዩ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሕይወትን መንገድ አሳየኽኝ ከፊትህ ጋር ደስታ አጠገብከኝ መልካምነትህን አበዛህ በዘመኔ ከሁሉም በላይ ሆንክልኝ መድህኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ (በላይ በላይ) ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ ከሁሉ በላይ (ከሁሉ በላይ) ነህ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ (ጌታ) (፪x) ከምን ጋር ላወዳድርህ ከማን ጋር ላስተካክልህ ከሚታይ ከማይታየው ከሁሉ ትበልጣለህ ከሁሉ ትበልጣለህ (አው ከሁሉ) ከሁሉ ትሻላለህ (ሁሁ) እድል ፈንታዬ ጌታ (እድል ፈንታዬ ጌታ) ለዘለዓለም ምርጫዬ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሕይወትን መንገድ አሳየኽኝ ከፊትህ ጋር ደስታ አጠገብከኝ መልካምነትህን አበዛህ በዘመኔ ከሁሉም በላይ ሆንክልኝ መድህኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ (ኦ አንተ ከሁሉ በላይ) ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ (ኢየሱስ ከሁሉ በላይ) ከሁሉ በላይ (ቃልህ ከሁሉ በላይ) ነህ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ (ክብርህ ከሁሉ በላይ መንግሥትህ ከሁሉ በላይ) ከሁሉ በላይ (ሥጋህ ከሁሉ በላይ) ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ (ፍቅርህ ከሁሉ በላይ) ከሁሉ በላይ (ኦ አንተ ከሁሉ በላይ) ነህ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ (በላይ በላይ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ