Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከሁሉ በላይ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው የእኔ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው ማነው የሚመስለው እርሱ ኤልሻዳይ ነው ማነው የሚያክለው እርሱ የበላይ ነው አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ ነው ጌታ ከሁሉ በላይ በላይ ከሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ ከሁሉ በላይ በላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በምድር ሁሉ ላይ ገነው የነበሩ እጅግ የከበሩ ደግሞም የተፈሩ ብርቱ ሃያላኖች ጠቢባን ወድቀዋል ብዙዎች ነገሥታት ወድቀው ተረስተዋል የእኛ ግን እግዚአብሔር ዛሬም ክንደ ብርቱ ጉልበቱ ሳይደክም አለ በዙፋኑ በዙፋኑ አለ በዙፋኑ አዎ መቃብር ፈንቅሎ ድል ነስቶ የተነሳ እርሱ ነው ኢየሱስ የይሁዳ አንበሳ (፪x) የይሁዳ አንበሳ አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ ነው ጌታ ከሁሉ በላይ በላይ ከሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ ከሁሉ በላይ በላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ በላይ (፫x) ናቡከደነጾር ምስል አሰራና ስገዱ አላቸው አምላክ ነው አለና ለምስሉ ከቶ አንሰግዱም ያሉ እነሲድራቅ ታስረው በእቶኑ ተጣሉ ሰባት እጥፍ ሆኖ ቢነድም እሳቱ እርሱን የታመኑ አሸንፈው ወጡ ሃሌሉያ ድል አድርገው ወጡ [1] የነሲድራቅ አምላክ አሁንም ይሰራል ስሙን ለሚጠራው ከሞትም ያድናል ሃሌሉያ ከሞትም ያድናል አዎ ኢየሱስ ጌታ ነው አሃ ኢየሱስ ጌታ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ኦሆ ኢየሱስ ጌታ ጌታ (፪x) ኢየሱስ ጌታ ጌታ (፫x) በጸናችው እጁ ህዝቡን አወጣቸው [2] ባሕሩን አሻግሮ በድንቅ መራቸው [3] ከኋላም ከፊትም ሆኗቸው ከለላ ተስፋውን ወረሱ ቃሉንም አጸና [4] ለእኔማ አባቴ ነው ዛሬም አምነዋለሁ ቢጐድልም ቢሞላም እግዚአብሔር ትልቅ ነው በቁሳቁስ ነገር እኔ አልመዝነውም ከሁሉም ይልቃል ጌታ እኩያ የለውም አባብዬ እኩያ የለውም አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ ነው ጌታ ከሁሉ በላይ በላይ ከሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ ከሁሉ በላይ በላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ በላይ (፫x) እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው (በዙፋኑ ላይ) የእኔ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው (ኦ ላይ ነው) ማነው የሚመስለው (የእኔ ጌታ) እርሱ ኤልሻዳይ ነው (ማነው ማነው) ማነው የሚያክለው (ኢየሱሴን) እርሱ የበላይ ነው (አዎ አዎ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ ነው ጌታ (በላይ በላይ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሁሉ በላይ በላይ (በላይ ነው) ከሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ (በላይ በላይ) ከሁሉ በላይ በላይ (፪x) ከሁሉ በላይ በላይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ