Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከለላዬ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ብርሃኔ መድሃኒቴ እኮ ነው/2 የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው /2 ነገሬን በሙሉ በእጁ ይዞታል በእቅፉ ውስጥ ነው ልቤ ማይፈራበት ዋስትናዬ እርሱ ነው ከለላዬ እርሱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከለላዬ/8 መተማመኛዬ መተማመኛዬ ልቤ ማይፈራበት ዋስታናዬ የነፍሴ አለኝታዬ መተማመኛዬ መተማመኛዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያንን ክፉ ዘመን ያለግኩብህ የነፍሴ አለኝታዬ በልዑል መጠጊያ ከለላ የሚኖር ሁሉን በሚችል ጥላ ውስጥ ያድራል ተማምኖ በእግዚአብሔር ምህረት እንደ ጋሻ ሆኖለት ከለላ እንዳባቶቹ ቃሉ እንደሚለው ይኖራል ሳይፈራ አልሰግድም ብለው ላቆምከው ምስል ባንተ ተውራርደው አምነውህ ገቡ ብርቱ እሳት ውስጥ ያድነናል ብለው ቢነድ እሳቱ ቢያይል ፈተናው ሰባት እጥፍ ሆኖ የታመኑበት የተደገፉት ከዚህም በላይ ነው ሲጣሉ ሶስት ጠፍረው አስረው ወደቶን እሳት ሲታዩ አራት ሲመላለሱ አለ አብሮ መላእክ እንዴት ነው ታዲያ በቶን እሳት ውስጥ ዘና ወዲህ ወዲያ እግዚአብሔር ያላው በእርሱ የታመነ እንደዚ ነው ለካ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከለላዬ ነው/4 መመኪያዬ ነው/4
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከውሃ ፈሳሽ ዳር እንደተተከለ ፍሬውን በየጊዜው እንደሚሰጥ እንደማያቆም እኔም ከምንጩ ዳር ከእየሱስ ስለተጣበኩኝ ክረምት ሆነ በጋ ስጋት የለም ሁሌ አፈራለሁኝ ልምላሜ ነው ሁልጊዜ ማፍራት ስኖር ከየሱስ ጋር ምንጩ ህያው ነው ይደርቃል ብዬ ፈፅሞም አልሰጋ ሃምሳ መቶ እጥፍ አፈራለሁኝ በግንዱ ላይ ሆኜ ለትውልድ ሁሉ በረከት ሚሆን ምንጭ አለ በህይወቴ በድርቁ ዘመን ከቶ እንዳልሰጋ እንዳልጠወልግ መልካም እረኛዬ ሁሌ ይመራኛል በእረፍት ወሃ ዘንድ ምድረባዳውን ኤደን አድርጎ በረሃውን ገነት በረሃቡ ዘመን ልቤ አይሰጋም ለምለም ነው የኔ ህይወት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዋስትናዬ ነው/4 አለኝታዬ ነው/4 በረከቴ ነው/4 ፍሰሃዬ ነው/4 አልፈራም የነገው ህይወቴ አልፈራም በእጆችህ ተቃኝቷል አልፈራም ከክብር ወደክብር አልፈራም ገና ይቀጥላል አልፈራም ሹፈትን ቢያወራ አልፈራም ያክፉ ጠላቴ አልፈራም በረከት ነው ብሏል አልፈራም የሰማዩ አባቴ መመኪያዬ ነው/4 ደስታየ ነው/4
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ