Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከለለኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከለለኝ (፮x) ከለለኝ በምህረቱ ከለለኝ በቸርነቱ ከለለኝ በደግነቱ ከለለኝ በበጐነቱ ከለለኝ በምህረቱ ከለለኝ በቸርነት ከለለኝ በደግነቱ ከለለኝ በበጐነቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጠላቴ ሊያጠፋኝ ወጥመዱን ዘርግቶ (አሃ አሃ ወጥመዱን ዘርግቶ) ከግራና ከቀኝ የሚረዳኝ ጠፍቶ (አሃ አሃ የሚረዳኝ ጠፍቶ) ወደ ተራሮች ላይ ዓይኖቼን ባነሳ (አሃ አሃ ዓይኖቼን ባነሳ) ረዳት ከወዴት ይምጣ ሰው ሁሉ ሲረሳኝ (አሃ አሃ ሰው ሁሉ ሲረሳኝ) የማይረሳ አምላክ ድንገት ያስባል ምስክሩ ነኝ እኔን ረድቶኛል ሰማይን ቀዶ ወርዶ አሳረፈኝ አባት አለኝ ልበል እንዴት ደስ አይለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከለለኝ (፮x) ከለለኝ በምህረቱ ከለለኝ በቸርነቱ ከለለኝ በደግነቱ ከለለኝ በበጐነቱ ከለለኝ በምህረቱ ከለለኝ በቸርነት ከለለኝ በደግነቱ ከለለኝ በበጐነቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀድሞኝ እየወጣ ከፊት ፊት ሲመራኝ (አሃ አሃ ከፊት ፊት ሲመራኝ) አልረሳም ካችሃምና እንዴት እንደረዳኝ (አሃ አሃ እንዴት እንደረዳኝ) እንደ ዐይኖቹ ብሌን ተተንቅቆልኛል (አሃ አሃ ተጠንቅቆልኛል) አፌን ሞልቼ ልበል እግዚአብሔር ያድናል (አሃ አሃ አምላኬ ያድናል) ውዴን ተደግፌ ወጣሁ ከበረሃ ዙሪያዬን አጠረው ደስታና ፍሰሃ የማምለጫ አለት ጽኑ ግንብ ሆኖኛል ጥበቃውን ሳስብ ዘምር ያሰኘኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከለለኝ (፮x) ከለለኝ በምህረቱ ከለለኝ በቸርነቱ ከለለኝ በደግነቱ ከለለኝ በበጐነቱ ከለለኝ በምህረቱ ከለለኝ በቸርነት ከለለኝ በደግነቱ ከለለኝ በበጐነቱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ