Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከኖሩማ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ንፋሱ ነፈሰና አለፈ ወጀቡም ጸጥ አለ አለፈ መንገዴን ዞር ብዬ ሳየው ይህ ሁሉ ለመልካም የሆነው ስላለ ጌታ አጠገቤ ስላለ አባ አጠገቤ ከኖሩማ ኑሮ ከአንተ ጋራ በችግር ቢሆን በመከራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከተያዘም እጄ በአንተ እጅ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች ስሄድ ከአንተ ጋራ በሕይወት መንገድ ምንም ነገር አይሆን ያለ አንተ ፈቃድ አያስጨንቀኝም ነገ የሚሆነው የነፍሴ ፍጻሜ በእጅህ ነው የእኔ ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ በእርሱ አይደል ወይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከኖሩማ ኑሮ ከአንተ ጋራ በችግር ቢሆን በመከራ ከተያዘም እጄ በአንተ እጅ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች ሲጸልይ ዳንኤል አንተን ስለጠራ ጉድጓድ ውስጥ ከተቱት በአንበሳ እንዲበላ ይንከባከቡታል እንኳን ሊበሉት ችግር ይቀየራል በምቾት የእኔ ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ በእርሱ አይደል ወይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቆይ ምን አለ ከአንተ የራቀ የተሰወረብህ እኮ ምን አለ አልፋ ኦሜጋ ሁሉን የምታውቅ ቆይ ምን አለ ድንገት ተገልጦ የሚያስደነግጥህ እኮ ምን አለ ሰማይ ምድሩን ሁሉን በእጅህ ይዘህ መላ ሕይወቴ አምላኬ ሁሉ በእጅህ እድሜ ዘመኔ አምላኬ ሁሉ በእጅህ ነገዬም ቢሆን አምላኬ ሁሉ በእጅህ እስትንፋሴ እንኳን አምላኬ ሁሉ በእጅህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ