Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ከተባለ ለአንተ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዛሬ ቀን አይተህልኝ እጄን የያዝክ ከልጅነቴ የት ይደርሳል ብለህ ያልናቅከኝ ስትደግፈኝ እዚህ አደረስከኝ አባት ነህ የአባት ልኩ ወዳጅ ነህ የወዳጅ ልኩ አልተውከኝም እስካሁን እድሜ ተሸክመኸኛል ጥላ ሆነህ አጥሬ ከተባለ ላንተ ምስጋና ኧረ ብዙ ነው እኔ ቤት ና ከተባለ ላንተ አምልኮ እንደ ዳዊት ነው ማመልክህ እኮ ልክ እስከማይኖረኝ ገደብን እስካጣ ሜልኮል እስክትታዘበኝ አምልኮዬ ዛሬም ይበዛል ያ ባለዝና ያ ባለዘውድ አንተ ባትጨመርበት ማን ይለው ነበር ንጉስ ዳዊት ያ ባለዘውድ ያ ባለዝና ከሆነው በላይ ቢሆን ቢያንስበት እንጂ መች ይበዛና ከበዛልኝ ምህረት ከቸርነትህ አንዳች ማይገባኝ ደካማ ነበርኩኝ በእኔ ጉልበት ሳይሆን በራስህ ተማምነህ እንዳለፈ ውሃ ስንቱን አስረሳኸኝ ካረክልኝ ከሆንክልኝ ሚተካከል ቃል ባይገኝም አምልኮዬ ዝማሬዬ ዙፋንህን ይክበብልኝ ዝማሬዬ ይክበብልኝ እልልታዬ ይክበብልኝ ዝማሬዬ ይክበብልኝ አድናቆቴ ይክበብልኝ ለመመረጥ ለመታሰብ ያልታደለ በሰው ፊት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወዳጅ ሆንከው በቤቱ ገባህ በጠለት ፊት እራሱን ቀባህ አባት ነህ የአባት ልኩ ወዳጅ ነህ የወዳጅ ልኩ አልተውከኝም እስካሁን እድሜ ተሸክመኸኛል ጥላ ሆነህ አጥሬ ከተባለ ላንተ ምስጋና ኧረ ብዙ ነው እኔ ቤት ና ከተባለ ላንተ አምልኮ እንደ ዳዊት ነው ማመልክህ እኮ ልክ እስከማይኖረኝ ገደብን እስካጣ ሜልኮል እስክትታዘበኝ አምልኮዬ ዛሬም ይበዛል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ