Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኩራት ኩራት አለኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብርቱ ተብሎ ታምኖበት ልብም በእርሱ ላይ ተጥሎ አለልኝ ለእኔ እያለ መኖር ሲመኝ ተዘልሎ የተደገፈው ሸንበቆ መሆኑን እንዲያው ሳያውቀው ድንገት ተሰብሮ ወደቀ የዚያ ሰው መተማመኛው አኔማ/እኔ ግን በላዬ ላይ ንጉሴን ሾሜያለሁ አልፈራ አልደነግጥ በክንዱ እኮራለሁ (፪x) ኩራት ኩራት አለኝ ብኮራስ ምናለ እመካለሁ እኔስ ብመካ ምናለ አንበሳው ኢየሱስ የእኔ ሆኖ የለ ኃይለኛው ኢየሱስ ቤቴን ሞልቶት የለ ኃይለኛው ኢየሱስ የእኔ ሆኖ የለ ወዳጄ ኢየሱስ ቤቴን ሞልቶት የለ እንዳንተ ያለ ከቶ የለምና በሰማይ በምድር አልተገኘምና ይብዛልህ ዛሬም ምሥጋና ይብዛልህ ነገም ምሥጋና (፪x) ዓይኔ አረፈብህ ወዳጄ በምንም የማትረታ ወረት አታውቅም እንደሰው በጐ ነህ ሁሌ የእኔ ጌታ ዘመናት ሲፈራረቁ አልተቀየረም መውደድህ ሁሉን በጆችህ ይዘሃል ታስመካለህ ቢመኩብህ በልቤ ሾሜሃለሁ ከፍ ብለህ ደምቀህ ታይ እንዳንተ የለምና በምድር በሰማይ (፪x) ኩራት ኩራት አለኝ ብኮራስ ምናለ እመካለሁ እኔስ ብመካ ምናለ አንበሳው ኢየሱስ የእኔ ሆኖ የለ ኃይለኛው ኢየሱስ ቤቴን ሞልቶት የለ ኃይለኛው ኢየሱስ የእኔ ሆኖ የለ ወዳጄ ኢየሱስ ቤቴን ሞልቶት የለ እንዳንተ ያለ ከቶ የለምና በሰማይ በምድር አልተገኘምና ይብዛልህ ዛሬም ምሥጋና ይብዛልህ ነገም ምሥጋና (፪x) በመከራ ቀን ቢጠሩት አለሁኝ የሚል ልብ ሞልቶ ግራ ለገባው መጠጊያ ሚደግፍ እጁን ዘርግቶ መተማመኛ ጌታ ነው ተፈትኖ አልፏል በብ ደጋግ እጆቹን አይተናል ደካማዎቹን ሲያግዙ አለልኝ ይሄ ጌታ የማይጥል የማይከዳ ሰባራን የሚጠግን ወዳጅ ነው በምድረበዳ (፪x) ኩራት ኩራት አለኝ ብኮራስ ምናለ እመካለሁ እኔስ ብመካ ምናለ አንበሳው ኢየሱስ የእኔ ሆኖ የለ ኃይለኛው ኢየሱስ ቤቴን ሞልቶት የለ ኃይለኛው ኢየሱስ የእኔ ሆኖ የለ ወዳጄ ኢየሱስ ቤቴን ሞልቶት የለ እንዳንተ ያለ ከቶ የለምና በሰማይ በምድር አልተገኘምና ይብዛልህ ዛሬም ምሥጋና ይብዛልህ ነገም ምሥጋና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ