Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለአፍህ ጠባቂ አኑር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንደበቱን የሚገታ ሰውነቱን ይገዛልና ለአፍህ ጠባቂ አኑር የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና ለአፍህ ጠባቂ አኑር አንደበቱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታልና ለአፍህ ጠባቂ አኑር የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና ለአፍህ ጠባቂ አኑር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመጸኛ አለ ሙሉ ሥጋውን ያሳድፋል ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያጋያል ከአንድ ምንጭ መራርና ጣፋጭ እንዳይቀዳ ከአንደበትህ አንዴ መርገም አንዴ ባርኮት አይውጣ ፈዋሽ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት መልካም ፍሬ ሚለቀምባት የጠቢብ ቃል እንደምንጭ ነው የተፍገመገመውን የሚያቀናው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንደበቱን የሚገታ ሰውነቱን ይገዛልና ለአፍህ ጠባቂ አኑር የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና ለአፍህ ጠባቂ አኑር አንደበቱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታልና ለአፍህ ጠባቂ አኑር የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና ለአፍህ ጠባቂ አኑር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ዘመን ማየት ካሻህ አፍህን ከክፉ ከልክል በቃል ብዛት ኃጢአት ሳይኖር አይቀርምና አስተውል ልብ የሞላውን ያንኑ አፍ ይናገራልና ጆሮህን ለትምህርት አቅና ጥበብ ልብህን ይሙላ ፈዋሽ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት መልካም ፍሬ ሚለቀምባት የጠቢብ ቃል እንደምንጭ ነው የተፍገመገመውን የሚያቀናው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንደበቱን የሚገታ ሰውነቱን ይገዛልና ለአፍህ ጠባቂ አኑር የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና ለአፍህ ጠባቂ አኑር አንደበቱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታልና ለአፍህ ጠባቂ አኑር የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና ለአፍህ ጠባቂ አኑር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ