Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለበጐ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለበጐ ነው የሚሆነው ሁሉ ተረድቼዋለሁ የታለ አትበሉ ለእኔ ይታየኛል ለእኔ ይታየኛል (፪x) ያገኘኛል ያልኩት በእርግጥ ያገኘኛል በእርግጥ ያገኘኛል (፪x) የዘገየ ሲመስል በጊዘው ይመጣል በጊዘው ይመጣል (፪x) እንዳሳየኝ ያው እንዳለኝ ይሆናል እንዳለኝ ይሆናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚሆነው ሁሉ ለበጐ ነው አውቃለሁ አምላኬ በእኔ ላይ አላማው መልካም ነው (፪x) (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው ፍቅር ነው (አላማው) አላማው የድል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሌለውን ነገር እንዳለ አድርጐ ይጠራል እንዳለ አድርጐ ይጠራል (፪x) ለሙታን ሕይወትን ጌታዬ ይሰጣል ጌታዬ ይሰጣል (፪x) አበቃለት ሲባል ነገሩ ሲዘጋ ነገሩ ሲዘጋ (፪x) የሁሉ መክፈቻ ቁልፍ አለ እርሱ ጋር ቁልፍ አለ እርሱ ጋር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚሆነው ሁሉ ለበጐ ነው አውቃለሁ አምላኬ በእኔ ላይ አላማው መልካም ነው (፪x) (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው ፍቅር ነው (አላማው) አላማው የድል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማዕበሉ በዝቶ ወጀቡ ቢያይልም ወጀቡ ቢያይልም (፪x) ወደፊት ነው እንጂ ወደ ኋላ አልልም ወደ ኋላ አልልም (፪x) በውሃው ላይ ሆኖ ወደ እኔ ና ያለው ወደ እኔ ና ያለው (፪x) ሊያሰጥመኝ አይደለም እምነት ሊያሳየኝ ነው እምነት ሊያሳየኝ ነው ሊያሸጋግረኝ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚሆነው ሁሉ ለበጐ ነው አውቃለሁ አምላኬ በእኔ ላይ አላማው መልካም ነው (፪x) (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው ፍቅር ነው (አላማው) አላማው የድል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከልካይ አይኑርብኝ ጌታን ላምልከው አላማው በእኔ ላይ ሁሌም መልካም ነው ሁሌም መልካም ነው ጌታ መልካም ነው ከሳሼ ገለል በል ጌታን ላክብረው አላማው በእኔ እላይ ሁሌም መልካም ነው ሁሌም መልካም ነው ጌታ መልካም ነው (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው መልካም ነው (አላማው) አላማው ፍቅር ነው (አላማው) አላማው የድል ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ