Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የባህሪ ለውጥ አምጣ (፬x) ከየት ይምጣ ከየት ይምጣ ሰው ሁሉ ካለበት ሱስ ካልወጣ ከየት ይምጣ ከየት ይምጣ ሰው ሁሉ ደፍሮ እውነቱን ካላወጣ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ (፫x) የእድሜ ማራዘሚያው ነው ዋጋው ውድ አስቀድመህ በመጠንቀቅ በመወሰን በመለወጥ ዋጋህን ውድ አርገው የአንተን ማንነት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት ሰው እያወቀ (፪x) እያወቀ ሁሉም አለቀ እንዴት ሰው እየሰማ (፪x) እየሰማ ምነው አልተስማማ (ቢሰማ ግን) ይታቀብ ነበር (ቢሰማ ግን) ይታመን ነበር (ቢሰማ ግን) ይጠነቀቅ ነበር (ቢሰማ ግን) ያመልጠው ነበር ባጠገቡ ያለውን ሲያጣ ከደጃፉ ሁሉም ሲቀጣ ይህን አይቶ ምነው ቢመለስ ተራው ዞሮ ለርሱ ሳይደርስ እንዴት ሰው እያወቀ (፪x) እያወቀ ሁሉም አለቀ እንዴት ሰው እየሰማ (፪x) እየሰማ ምነው አልተስማማ (ቢሰማ ግን) ይታቀብ ነበር (ቢሰማ ግን) ይታመን ነበር (ቢሰማ ግን) ይጠነቀቅ ነበር (ቢሰማ ግን) ያመልጠው ነበር ባጠገቡ ያለውን ሲያጣ ከደጃፉ ሁሉም ሲቀጣ ይህን አይቶ ምነው ቢመለስ ተራው ዞሮ ለርሱ ሳይደርስ እንዴት ሰው እያወቀ (፪x) እያወቀ ሁሉም አለቀ እንዴት ሰው እየሰማ (፪x) እየሰማ ምነው አልተስማማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የባህሪ ለውጥ አምጣ (፬x) ከየት ይምጣ ከየት ይምጣ ሰው ሁሉ ካለበት ሱስ ካልወጣ ከየት ይምጣ ከየት ይምጣ ሰው ሁሉ ደፍሮ እውነቱን ካላወጣ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባህሪህም ያለው ስሜት ህም ያለው ፈቃድህም ያለው በአንተ ውስጥ ነው (ነው ነው ነው በአንተ ውስጥ ነው) ባለቤቱ አንተ እንጂ ባህሪህ አይደለም አለቃው እንተ ነህ ሌላ ማንም የለም (የለም የለም ሌላ ማንም የለም) አንተ ስትጸዳ አካባቢህ ይጸዳል አንተ ስትለወጥ ባህሪህ ይለወጣል (ይቀያየራል ሁሉም ይታደሳል) (አዲስ ይሆናል ሕይወት ይጣፍጣል) ተስፋ የቆረጠ ሊሞት ለመሰለ ለሰው የሚራራ የሚለውጥ አለ (አለ አለ ሰሚ ካለ የሚለወጥ ካለ አለ አለ የሚለውጥ አለ) ፪x
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ